• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

"ከጥበብ እና ጠቢባን ጀርባ" - ወ/ሮ ገነት አሰፋ - (የእንሥራ ሸክላ ማዕከል ሥራ አስኪያጅ) - ሐዋዝ ሀሳብ - Hawaz Hasab скачать в хорошем качестве

"ከጥበብ እና ጠቢባን ጀርባ" - ወ/ሮ ገነት አሰፋ - (የእንሥራ ሸክላ ማዕከል ሥራ አስኪያጅ) - ሐዋዝ ሀሳብ - Hawaz Hasab 1 год назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: "ከጥበብ እና ጠቢባን ጀርባ" - ወ/ሮ ገነት አሰፋ - (የእንሥራ ሸክላ ማዕከል ሥራ አስኪያጅ) - ሐዋዝ ሀሳብ - Hawaz Hasab в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно "ከጥበብ እና ጠቢባን ጀርባ" - ወ/ሮ ገነት አሰፋ - (የእንሥራ ሸክላ ማዕከል ሥራ አስኪያጅ) - ሐዋዝ ሀሳብ - Hawaz Hasab или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон "ከጥበብ እና ጠቢባን ጀርባ" - ወ/ሮ ገነት አሰፋ - (የእንሥራ ሸክላ ማዕከል ሥራ አስኪያጅ) - ሐዋዝ ሀሳብ - Hawaz Hasab в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



"ከጥበብ እና ጠቢባን ጀርባ" - ወ/ሮ ገነት አሰፋ - (የእንሥራ ሸክላ ማዕከል ሥራ አስኪያጅ) - ሐዋዝ ሀሳብ - Hawaz Hasab

ይህ ቃለ - መጠይቅ ከ "እንሥራ የሸክላ ማዕከል" ዋና ሥራ አስኪያጅ ከወይዘሮ ገነት አሰፋ ጋር የተደረገ ነው፡፡ በቃለ መጠይቁ አጠቃላይ የሸክላ ሥራ ሂደትን ከጅማሬው እስከ ፍፃሜው በሚኖር ጉዞ ውስጥ የሚኖርን ብርቱ ጥረት ሊያሳይ የሞከረ ጥበባዊ ቃለ መጠይቅ ነው፡፡ ስለ ሸክላ ሥራ ከስር መሰረቱ የጀመረ ሙሉ መረጃን ይሰጣል፡፡ ብዙዎች ስለሸክላ ሥራ የማያውቋቸውን ከጀርባ ተከልለው ያሉ ተምሳሌነትና ዓርዓያነት ያላቸው ልፋቶችን እንዲሁም አስገራሚ የመጠበብ ክህሎቶችን ያስቃኛል፡፡ ሸክለኞች በሙያቸው የሚያልፉባቸውን የማይታዩ ድንቅ ትጋትና ብልሃቶች ያስመለክታል፡፡ ከጥልቅ ጥበባቸውና ከአስቸጋሪ ልፋታቸው ተነስተንም ለጥበበኞች መለገስ የሚገባንን ተገቢ ክብር ያስገነዝበናል፡፡ መስጠት የሚኖርብንን ትክክለኛ ዋጋም ጠይቀን እንድንረዳ ያደርገናል፡፡ ሸክለኞች በሙያቸው የሚገጥሟቸውን ውጣ ውረዶች ጥልቅ በሆነ መንገድ ባይሆንም ከብዙ በጥቂቱ በሸክላ ሥራ ዙሪያ ፤ አግባብነት ያለው በቂ ዕውቀት ይሰጠናል፡፡ በሰጠንም ትክክለኛ ዕውቀት መነሻነት ባለሙያዎችን (የሸክላ ሥራ ባለሙያዎችን) በወጉና በልኩ እንድናከብር መንገድ ይከፍትልናል፡፡ ይህ ቃለ መጠይቅ በሸክላ ስራ ጥበብ ላይም የሚያሳዩትን ፅኑ ብርታትና ጥንካሬ ተመልክተን ከማድነቅ ባሻገር ድጋፍ ለመስጠትና በሙያቸው የሚያስፈልጓቸውን ነገሮች ለማሟላት እንጥር ዘንድ ያሳስበናል፡፡ ቀረፃው የተካሔደው በ እንሥራ የሸክላ ማዕከል ውስጥ ይሁን እንጂ ማሳያነቱና መታወሻነቱ በመላው የሀገሪቷ ክፍሎች ውስጥ ለሚገኙ የእጅ ሙያ ጥበበኞች ነው፡፡ በዚህ የሸክላ ሥራ ማዕከል ውስጥ (በቀጨኔ መቀጠያ፣ ጥድ፣ አምታቴ ጫካ፣ በሃ እና ሌሎች የህብረት ማምረቻ ማዕከላት ፤ በየቤታቸውም በነፍስ ወከፍ ሸክላ የሚሰሩ ፣ በመላው ሃገሪቱም በተለያየ ስፍራ ከትመው የሸክላ ሥራን እየተጠበቡ ያሉ የሸክላ ሥራ ጥበበኞች ፤ ተገቢ የሆነን የልፋታቸውን ዋጋ ሊያገኙ እንደሚገባ ፤ ክብርም ሊቸራቸው እንደሚያሻ ለማስረዳት ያለመ ቪዲዮ ነው፡፡ ከዚህ አለፍ ሲል ደግሞ ስለሸክላ ሥራ ብዙዎቻችን በስማ በለው ከተረዳነው ካለን ቁንፅል እውቀት ባሻገር ስለሸክለኞችና ስለሸክላ ሥራ ትክክለኛውን ተግባራዊ እውነታ በጥበብ ያስጨብጣል፡፡ ከሸክላ ሥራ ጀርባም ያለውን አታካችና አድካሚ ሂደት ያስገነዝባል፡፡ የዚህ ቪዲዮ ክሊፕ ዋና ዓላማ ፤ የሸክላ ሥራ ጥበብን ድካምና ልፋቶች ፤ ትዕግስትና ፅናቶች እንዲሁም ሌሎች ያልተነገሩ ተምሳሌታዊ መረጃዎችን ፤ ግንዛቤው ለሌለው ሁሉ ማስረዳት ነው፡፡ አግባብነት ያለው ቦታና ክብርንም ለጠቢቦቹ እንዲሰጥ ጠቆምታ ይሰጣል፡፡ በተጨማሪም ፈታኝና አስቸጋሪ መንግዶችን አልፎ የሚገኝን እርካታና ደስታን ፤ በጥበብ አዋዝቶ ይዳስሳል፡፡ በዘልማድም ለሸክላ ሥራና ለሌሎች የእጅ ሙያተኞች የሚሰጥን የወረደ ክብርና ያልተገባ ስም ለማስቀረት የራሱን አስተዋፅዖ ያደርጋል፡፡ "ሐዋዝ" የግዕዝ ቃል ሲሆን ፤ ትርጓሜውም "የሚያምር" ፣ "ደስ የሚል" ፣ "መልካም" እና "ቆንጆ" የሚል ነው፡፡ ይህንን ውብ ኢትዮጵያዊ ቃል የ "ዩቲዩብ ቻናላችን" መጠሪያ ስም አድርገን የተጠቀምንበት ዋና ምክንያት ፤ በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ የሚለቀቁ ሀሳቦች ሁሉ ፤ ከመዝናኛነት በዘለለ … ደስ የሚሉ ፣ የሚያምሩ ፣ እንዲሁም የሰው ልጆችን አዕምሮ ፤ በበጎ ሊያንፁ የሚችሉ ፤ ቅንና ጠቃሚ ጭብጦች የሚተላለፉበት ዩቲዩብ ቻናል እንደሚሆን ፍፁም በመተማመን ነው፡፡

Comments
  • ሁለገቡ ጥበበኛ - አርቲስት አድማሱ ግዛው - ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab 21 час назад
    ሁለገቡ ጥበበኛ - አርቲስት አድማሱ ግዛው - ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
    Опубликовано: 21 час назад
  • АВИЦЕННА ЗНАЛ: ПОЖИЛЫЕ, НЕ МОЙТЕСЬ ТАК! ЭТО КРАДЕТ ГОДЫ ЖИЗНИ! 1 месяц назад
    АВИЦЕННА ЗНАЛ: ПОЖИЛЫЕ, НЕ МОЙТЕСЬ ТАК! ЭТО КРАДЕТ ГОДЫ ЖИЗНИ!
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • 14 February 2026 16 часов назад
    14 February 2026
    Опубликовано: 16 часов назад
  • ታታሪዎቹ - አቶ ተክለሥላሴ ጋሻውጠና - ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab 3 недели назад
    ታታሪዎቹ - አቶ ተክለሥላሴ ጋሻውጠና - ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
    Опубликовано: 3 недели назад
  • መስቀል አደባባይ የኤግዚቢሽን ማዕከል ውክቢያ እና ትርምስ በጥር 5 дней назад
    መስቀል አደባባይ የኤግዚቢሽን ማዕከል ውክቢያ እና ትርምስ በጥር
    Опубликовано: 5 дней назад
  • የኢሳያስ ልጆች በኃይሌ ሪዞርት ፤ ‘‘ኢትዮጵያዊ ነህ ይሉኛል’’ ኢሳያስ|ETHIO FORUM 7 дней назад
    የኢሳያስ ልጆች በኃይሌ ሪዞርት ፤ ‘‘ኢትዮጵያዊ ነህ ይሉኛል’’ ኢሳያስ|ETHIO FORUM
    Опубликовано: 7 дней назад
  • ГРУЗИН НЕ СУЩЕСТВУЕТ? Величайшая загадка Кавказа 4 дня назад
    ГРУЗИН НЕ СУЩЕСТВУЕТ? Величайшая загадка Кавказа
    Опубликовано: 4 дня назад
  • የቻይቭስ ልማት 9 дней назад
    የቻይቭስ ልማት
    Опубликовано: 9 дней назад
  • Уборщик испугался | Агрессивный бодибилдер против 32-килограммовой швабры в спортзале 4 дня назад
    Уборщик испугался | Агрессивный бодибилдер против 32-килограммовой швабры в спортзале
    Опубликовано: 4 дня назад
  • Как написать картину, чтобы она получилась как у профессионала 8 дней назад
    Как написать картину, чтобы она получилась как у профессионала
    Опубликовано: 8 дней назад
  • ቀንዲል ፩ - ቀኝ አዝማች እሸቴ አስፋው  - ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab 1 месяц назад
    ቀንዲል ፩ - ቀኝ አዝማች እሸቴ አስፋው - ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • EMS Eletawi የምህረት አዋጅ Thu 12 Feb 2026 Трансляция закончилась 1 день назад
    EMS Eletawi የምህረት አዋጅ Thu 12 Feb 2026
    Опубликовано: Трансляция закончилась 1 день назад
  • 100 первых глаголов Иврита. Которые дают в ульпане. 15 часов назад
    100 первых глаголов Иврита. Которые дают в ульпане.
    Опубликовано: 15 часов назад
  • የአረጋዊያን እንክብካቤ በአውራ አምባ #አውራአምባ #awraamba #የአረጋዊያንመርጃማዕከል 7 дней назад
    የአረጋዊያን እንክብካቤ በአውራ አምባ #አውራአምባ #awraamba #የአረጋዊያንመርጃማዕከል
    Опубликовано: 7 дней назад
  • እንስራ ሸክላ ማዕከል ክፍል 1 2 недели назад
    እንስራ ሸክላ ማዕከል ክፍል 1
    Опубликовано: 2 недели назад
  • Л.Н.Толстой против апостола Павла 8 лет назад
    Л.Н.Толстой против апостола Павла
    Опубликовано: 8 лет назад
  • መስጠት - ወ/ሮ ገነት ዋቅቶላ (የመስጠት በጎ አድራጎት ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ) - ሐዋዝ ሀሳብ - Hawaz Hasab 1 год назад
    መስጠት - ወ/ሮ ገነት ዋቅቶላ (የመስጠት በጎ አድራጎት ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ) - ሐዋዝ ሀሳብ - Hawaz Hasab
    Опубликовано: 1 год назад
  • Kardiolog: 'MILIONY UMIERAJĄ Robiąc TO Każdego Ranka' | NAGŁA ŚMIERĆ u Starszych Osób 2 дня назад
    Kardiolog: 'MILIONY UMIERAJĄ Robiąc TO Każdego Ranka' | NAGŁA ŚMIERĆ u Starszych Osób
    Опубликовано: 2 дня назад
  • Древний Японский Секрет, Как Научиться Чему Угодно в 10 Раз Быстрее (Сюхари) | Мудрость Времени 2 месяца назад
    Древний Японский Секрет, Как Научиться Чему Угодно в 10 Раз Быстрее (Сюхари) | Мудрость Времени
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • Расслабляющая музыка, исцеляющая от стресса, беспокойства и депрессивных состояний, исцеляет #9 1 месяц назад
    Расслабляющая музыка, исцеляющая от стресса, беспокойства и депрессивных состояний, исцеляет #9
    Опубликовано: 1 месяц назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5