У нас вы можете посмотреть бесплатно እስልምና በኢትዮጵያ፡- ከጥንት እስከ ዛሬ!! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Selam Tube:- ስለ የጥንታዊ ክርስትና ታሪክ እና መንፈሳዊ ትምህርቶች የሚያቀርብ መረጃና መዝናኛ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል:- የመጀመሪያውን ቤተ ክርስቲያን፣ የሐዋርያትን ሕይወት እና የእምነት ታሪኮችን እንመለከታለን። እንዲሁም ፍልስፍና እና ሳይንስ፣ ከሃይማኖት አንጻር ያላቸውን ልዩነትና አንድነት ይብራራል፤ ይተነትናል፡፡ ይህ ቻናል፡- የጥንታዊ ክርስቲያኖች መከራ፣ እምነት እና መታገል፣ በጥልቅ እና ቀላል መንገድ ይቀርባሉ። ታሪኩ፡- በተረት፣ በምስል እና በሲኒማቲክ ቅርጸ-ትዕይንት ይቀርባል። ይህ ቻናል፡- ያለፈውን ወደ ዛሬ በሚያገናኝ መልኩ እውነትን ያቀርባል። Selam Tube:- የጥንታዊ ክርስትና እውቀትና መንፈሳዊ ጥበብ፣ የተሻለ መድረክ ነው።