У нас вы можете посмотреть бесплатно ለውጭ አገር የትምህርት እድል የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጥ ፥ Document authentication или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ለማረጋገጥ ብሌም የስም ስህተት ለማስተካከል በተጨማሪም የጠፋ ሰርተፊኬት በድጋሚ ለማውጣት 👇 • Spelling Correction ; የትምህርት ማስረጃ ስም ስህተት ... ይሄ መረጃ ለሚጠቅማቹህ ✌️ ኦሪጂናል የዲግሪ ትራንስክሪፕት ለመውሰድ እኔ የሄድኩበት ሙሉ ሂደቱ ከታች ያለውን ይመስላል👇 1. አምስት ዓመት ወደ ተማርኩበት ቴክኖ ግቢ ሬጂስትራር በአካል በመቅረብ ኦሪጂናል የዲግሪ ትራንስክሪፕት በግል ለመቀበል እንደምፈልግ ነገርኳቸው። 2. የወጪ መጋራት ክፍያ የፈፀምኩበትን ማረጋገጫ ደብዳቤ እና ኦሪጂናል ቴምፖ ጠየቁኝ። 3. ሁለቱን መረጃዎች ካረጋገጡ በኋላ ወደ ዋናው ግቢ በኦንላይን Approval ላኩልኝ። 4. ዋናው ግቢ ሬጂስትራር በአካል በመቅረብ መረጃ ከተማርኩበት ቴክኖ ግቢ እንደተላከና ኦሪጂናል የዲግሪ ትራንስክሪፕት በግል ለመቀበል እንደምፈልግ ነገርኳቸው። 5. በደቂቃዎች ውስጥ ፕሪንት አድርገው ጨረሱልኝ✌️ ( እኔ በሄድከበት አጋጣሚ የዩንቨርሲቲው ፕሬዝዳንት በስብሰባ ምክንያት ለቀናት ስላልነበሩ የሚፈርም ሃላፊ ስላጣሁ ለሳምንት ብስተጓጎልም መሰል መጥፎ ገጥመኞች ካልገጠማቹህ ከቴክኖ ግቢ ወደ ዋናው ግቢ ለመሄድ ከሚወስደው ጊዜ በስተቀር አጠቃላይ ሂደቱ የደቂቃዎች ስራ ነው ማለት ይቻላል) መረጃዬን ለመውሰድ ያወጣሁት ቀጥተኛ ወጪ 👇 1. ለStudent copy 200ብር 2. ለOriginal transcript 600ብር 3. ለDocument authentication 240ብር #ጥቆማ 📌 ይህን መረጃ ለመውሰድ ወደ ዩንቨርሲቲው በአካል መቅረብ ካልቻላቹህ ለምትፈልጉት የቅርብ ሰው ህጋዊ ውክልና በመስጠት ማስጨረስ ትችላላቹህ። 📌 ትራንስክሪፕት ፕሪንት ከማስደረጋቹህ በፊት Grade report ላይ ያለውን Date of Birth አስተካክሉ።(ፕሪንት ከተደረገ በኋላም ማስተካከል ይቻላል ግን ሌላ ቀለል ያለ መንከራተት አለው) 📌 የትምህርት መረጃዎቻችሁን ስትቀበሉ በጊዜው ባይጠቅማችሁም authenticate ብታስደርጉት መልካም ነው።