У нас вы можете посмотреть бесплатно ሲኤምሲ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የምረቃ ስነ-ስርዓት | CMC Michael Church Grand Opening Ceremony или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! እንኳን ለታላቁ የሲኤምሲ ደብረ ትንሣኤ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የምረቃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ዛሬ በታላቅ ድምቀት እና በመንፈሳዊ ስነ-ስርዓት እየተከናወነ የሚገኘውን የቤተክርስቲያናችንን የምረቃ በዓል ከቦታው በቀጥታ ስርጭት ይዘንላችሁ ቀርበናል። በሥነ-ሥርዓቱ ላይ ብፁዓን አባቶች፣ መምህራነ ወንጌል፣ መዘምራን እና በርካታ ምዕመናን ተገኝተዋል። በዚህ ስርጭት ውስጥ የሚካተቱ፦ የቤተክርስቲያኑ የቃል ኪዳን ታቦት ጉዞ የብፁዓን አባቶች ቡራኬ እና ትምህርት የምረቃው ይፋዊ ስነ-ስርዓት የመዘምራን ያሬዳዊ መዝሙራት ይህንን በረከት ለሌሎችም እንዲደርስ Like እና Share በማድረግ ወንጌልን ያዳርሱ። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃና ረድኤት አይለየን!