У нас вы можете посмотреть бесплатно Ethiopia - መካንነት ታክሞ ይድናል? | በኢትዮጵያ ዘርን መለገስ የሚያስችለው የህግ ማዕቀፍ ለምን አልጸደቀም? или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Ethiopia - መካንነት ታክሞ ይድናል? | በኢትዮጵያ ዘርን መለገስ የሚያስችለው የህግ ማዕቀፍ ለምን አልጸደቀም? 👉 መካንነት በዓለም የጤና ድርጅት የጤና ችግር መሆኑ ተረጋግጧል 👉 በኢትዮጵያ ዘርን ለመለገስ የሚያስችል የህግ ማዕቀፍ የለም 👉 መካንነት የሚባለው ጥንዶች ለአንድ ዓመት ያህል ምንም አይነት መከላከያ ሳይጠቀሙና በቂ ግንኙነት እያደረጉ ርግዝና ሳይፈጠር ሲቀር ነው 👉አብዛኛው የመካንነት ችግር ከጊዜ በኋላ የሚመጣ ነው 👉 የእርግዛና መከላከያዎች የመካንነት ችግርን አያመጡም የመካንነት ህክምናን በሚመለከት የመካንነትነ ስነ ተዋልዶ ሰብ ስፔሻሊስት ዶክተር መሰረት አንሳ የሰጡትን ሙያዊ ማብራሪያ ከቪዲዮ ይመልከቱ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት Gazette Plus ጋዜጣ ፕላስ #health #healthylifestyle #barren #healing #awareness