У нас вы можете посмотреть бесплатно ሳውዲ አረቢያና አውሮፓ ላላችሁ! በቤት ውስጥ፣በስራ ቦታ፣የሚነገሩ እንግሊዝኛን ልመዱ:-ክፍል2 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሰላም ጤና ይስጥልኝ! በዚህ ቪዲዮ በውጭ ሀገር (በሳውዲ አረቢያ፣ በአውሮፓ እና በሌሎችም ሀገራት) ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በስራ ቦታም ሆነ በቤት ውስጥ ለዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ የሚያስፈልጉ ወሳኝ የእንግሊዝኛ ንግግሮችን በአማርኛ ትርጉም እና በአነባበብ ይዘንላችሁ ቀርበናል። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚካተቱ፦ ከአሰሪ ጋር ለመነጋገር የሚረዱ ንግግሮች ገበያና መንገድ ላይ የሚጠቅሙ ጥያቄዎች የጤና ሁኔታን ለመግለፅ የሚያስፈልጉ ቃላት የቤት ስራ፦ "ሰውን አከብራለሁ" የሚለውን አረፍተ ነገር በእንግሊዝኛ ምን እንደሚባል ኮሜንት ላይ በመፃፍ ተለማመዱ! ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like እና Subscribe በማድረግ ለሌሎችም እንዲደርስ Share አድርጉት። #MirkuzAcademy#Ethiopia#LearnEnglish#EnglishInAmharic#EthiopiansInSadi#EthiopiansInDubai#Habesha#Eritrea#EnglishForWork#እንግሊዝኛ #አማርኛ