У нас вы можете посмотреть бесплатно ለጀማሪዎች የሚሆኑ የቤት ውስጥ የእንግሊዝኛ ንግግሮች | English for Beginners (Amharic) ክፍል3|Mirkuz Academy или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሰላም ጤና ይስጥልኝ! በዚህ ቪዲዮ ውስጥ በቤታችን ውስጥ በየቀኑ የምንጠቀማቸውን ቀላልና ጠቃሚ የእንግሊዝኛ አረፍተ ነገሮች ከአነባበብና ከአማርኛ ትርጉማቸው ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል። በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱት፦ እንቅልፍ ስንነሳና ስንተኛ የምንላቸው ንግግሮች ምግብ ጠረጴዛ ላይ የምንጠቀማቸው ቃላት የቤት ውስጥ ስራዎችን ለማዘዝ የሚረዱ አረፍተ ነገሮች እርዳታ ለመጠየቅና ስሜትን ለመግለጽ የሚረዱ ንግግሮች እንግሊዝኛን በቀላሉ ለመልመድ ቪዲዮውን ደጋግመው ይመልከቱት፣ አብረውም ይለማመዱ! ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ አዳዲስ ትምህርቶችን በየቀኑ ያግኙ። #እንግሊዝኛ #EnglishAmharic #LearnEnglish #አማርኛ #Ethiopia #EnglishForBeginners #ትምህርት