У нас вы можете посмотреть бесплатно 🤰የእርግዝና ማቅለሽለሽ መፍትሄ! | Morning Sickness: በመጀመሪያ 3 ወራት ምን ማድረግ ይቻላል? (ዶ/ር በድሪ አህመድ | Wellspring MCH) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
🤰 በእርግዝና የመጀመሪያዎቹ ሶስት ወራት (First Trimester) ስለሚከሰተው ማቅለሽለሽ እና ማስመለስ (Morning Sickness) የሚያሳስብዎ ነገር አለ? የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስቱ ዶ/ር በድሪ አህመድ ለነፍሰ ጡር እናቶች ማቅለሽለሽን ለመቀነስ የሚረዱ ጠቃሚ እና ተግባራዊ የሕክምና ምክሮችን እና መፍትሄዎችን በዚህ ቪዲዮ አጋርተዋል። 💡 በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የተዳሰሱ ዋና ዋና ነጥቦች: ትንሽና ተደጋጋሚ ምግቦችን የመመገብ አስፈላጊነት። ማስመለሱ ከባድ በሚሆንበት ጊዜ መወሰድ ያለባቸው እርምጃዎች። 🏨 ከባለሙያ የጤና አገልግሎት ያግኙ! ዌልስፕሪንግ የውስጥ ደዌ፣ የእናቶችና የህፃናት ስፔሻሊቲ ማእከል (Wellspring Internal Medicine & MCH Multispeciality Center) እርስዎና ልጅዎ ጤናማ እንድትሆኑ ከጎንዎ ነው። 🧑⚕️ ስፔሻሊስት: ዶ/ር በድሪ አህመድ (የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት) እና ሌሎች ብቃት ያላቸው የሕፃናትና የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስቶች። 📍 አድራሻችን: ፉሪ ኖክ 100 ሜትር ገባ ብሎ 📞 ለበለጠ መረጃ እና ቀጠሮ ወዲያውኑ ይደውሉ: 0938 952 295 0938 965 596 0938 976 697 #እርግዝና #ማቅለሽለሽ #የመጀመሪያ_ሶስት_ወር #ነፍሰጡር #የእርግዝና_ምክር #የማህፀንናፅንስ #ዌልስፕሪንግ #የእናቶችጤና #አዲስአበባ #ጤና #EthiopianHealth #PregnancyTips #MorningSicknessRelief #FirstTrimester #WellspringClinic #DrBedriAhmed