У нас вы можете посмотреть бесплатно "አልሄድም" New Gosple song by singer Eyob Ali 2016/2024 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
አልሄድም አዲስ መዝሙር ዘማሪ ኢዮብ አሊ New Gosple song singer Eyob Ali 2014 እስከማውቀው ልቤ እስከሚነግረኝ ጥልቀት ድረስ፣ እንዳንተ የወደድኩት ልቤን የሰጠሁት ማንም የለም መንፈስ ቅዱስ። የለም የለም የወደድኩት ነገር ከህልውናህ በቀር የለም የለም የወደድኩት ነገር ካብሮነትህ በቀር ወደ ውስጠኛው የኔነቴ ሥር ገብተህ አናወጠኝኝ ሁሌም ስወድህ እንድኖር አርገህ ገደብ ነሣኸኝ ከሰውነቴ ምንም አልቀረም ፍቅርህ አጥምቆታል እንዲህ ነው እንዴ በፍቅር መውደቅ ግራ ገብቶኛል እኔ አላውቅም በምን ገመድ ይዘህ እንደምትስበኝ ሀሳብ አልሰጥም ብቻ ፍቅርህ ጥሎኝ እግርህ ስር ነኝ አልሄድም ከእግርህ ስር አልሄድም አልሄድም ከእግርህ ስር አልሄድም አለቅም ጨርቅህን አለቅም አለቅም ጨርቅህን አለቅም እዚያው እኖራለው እግርህን አቅፌ ያፈቀርኩበትን ፍቅር ተደግፌ ሽበት ይውጣኝ እንጂ ሽምግልና ይዞኝ እድሜ አያስነሳኝም መሽቶ ብንገናኝ ስትኖር ነው ኑሮን ያውኩት ትንፋሼን ጠይቀው ያልኩት የልቤን ጥጉን ስትነካው ከሌለህ የለው ብያለው አንተን ሳልወድህ የኖርኩት ኑሮ ትንሳኤ አያግኝ ይቅር ተቀብሮ አሻራው ይልቀቅ ከግንባሬ ላይ ይጥፋ ትውስታው ዳግም አይታይ ከፍ አደረገኝ እንደደመና ያንተ ህልውና ከላይ ሰቀለኝ እንደደመና ያንተ ህልውና አደማመቀኝ እንደከዋክብት ያንተ መገኘት