У нас вы можете посмотреть бесплатно የልብ ምቴ፣ ኢዮብ አሊ / Eyob Ali / New amharic protestant gosple song или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
1፤❤❤ አምላኬ፥ አምላኬ፥ ወደ አንተ እገሠግሣለሁ፤ ነፍሴ አንተን ተጠማች፥ ሥጋዬ አንተን እንዴት ናፈቀች እንጨትና ውኃ በሌለበት በምድረ በዳ። 6፤ በመኝታዬም አስብሃለሁ፥ በማለዳም እናገርልሃለሁ፤መዝሙር 63:1,6 / @eyobaliofficial103 Note: Unautorized distribution and re- upload of this content is strictly prohibited. This is my official youtube channel. Please subscribe! Facebook: / eyobali2 Telegram: https://t.me/Eyob_Ali2 ©Eyob Ali ነፍሴን አስረህብኝ በፍቅርህ ደግ እሳት አይኔ ሌላ አያይም አንተ ሞልተህበት ያላንተ አልችልም ኢየሱሴ ሌላ አይለምድብኝም መንፈሴ ሱስ ሆነህብኛል ኢየሱሴ ሌላ አይለምድብኝም መንፈሴ ስለዚህ አሁንም አሁንም አግኝቼህ አግኝቼህ አልጠግብም ስለዚህ አሁንም አሁንም አንተን አንተን ብዬ አልጠግብም እኔ እንዳንተ ጨርቄን የጣልኩለት የለም እኔ እነዳንተ እኔ እንዳንተ ያጎነበስኩለት የለም እኔ እንዳንተ እኔ እንዳንተ አቅም ያጣሁለት የለም እኔ እነዳንተ እኔ እንዳንተ የተሸነፍኩለት የለም እኔ እንዳንተ አንተ እኮ ማለት ለኔ ምንጭ ነህ የእስትንፋሴ አንተ እኮ ማለት ለኔ ፈቃጇ እንድትኖር ነብሴ አንተ እኮ ማለት ለኔ ትርታ የልብ ምቴ አንተ እኮ ማለት ለኔ ዋና ነህ የሰውነቴ ካፍህ ባፌ ፍቅር ተቀብዬ በቃኝ ልል አልቻልኩም እንዴት ችዬ በውስጤ እየፈሰስክ ባስተውልህም ጠብ አትል ካንጀቴ አልጠግብህም በናፍቆት ሰማይ ስር ተንጋልዬ ስትነፍስ እየሰማው በዙሪያዬ አላረካ ብሌኝ ይሄ ሁሉ አሁንም አንተን ነው ልቤ ቃሉ ሰርፀህ ገብተህ በስጋ ደሜ የቀን እውነት የለሊት ህልሜ ወዳጄ ሆይ ፍቅርህ አሸነፈኝ ሌላ ማሰብ እስከሚሳነኝ አቤት አቤት ነፍሴ ከነፍስህ ተቆራኝታ አቤት አቤት/ ሁሌም/ ታስብሃለች ቀንም ማታ አንተ እኮ ማለት ለኔ ምንጭ ነህ የእስትንፋሴ አንተ እኮ ማለት ለኔ ፈቃጇ እንድትኖር ነብሴ አንተ እኮ ማለት ለኔ ትርታ የልብ ምቴ አንተ እኮ ማለት ለኔ ዋና ነህ የሰውነቴ በደም ብዕር ነክረህ በልቤ ላይ አድምቀህ ከፃፍከው ከፍቅርህ ድርሰት ውጭ በህይወቴ የለም የማነበው