У нас вы можете посмотреть бесплатно ጊዜ ስጠኝ! ኢዮብ አሊ ( Eyob Ali) New Amharic protestant gosple song!! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
አንደበቱን ሳይገታ ልቡን እያሳተ እግዚአብሔርን የሚያመልክ የሚመስለው ማንም ቢኖር የእርሱ አምልኮ ከንቱ ነው። ያዕቆብ 1:26 Note: Unautorized distribution and re- upload of this content is strictly prohibited. This is my official youtube channel. Please subscribe! Facebook: / eyobali2 Telegram: https://t.me/Eyob_Ali2 ©Eyob Ali ካንድ አፍ ላይ እልፍ ልሳኖች ሳያርፉ ከሚያወሩበት ሁካታ ዘውዱን ደፍቶ ዝምታ ካንቀላፋበት ከግፊያው ከግርግሩ ከለቅሶው ከደስታው ቅኝት አግልለኝ ብቻዬን ልሁን ጊዜ ስጠኝ ራሴን ልስማበት መዝሙር አለ መድረኩ ላይ ቅኔ ይፈልቃል ቃል ሲገለጥ እንኳን ህያው ሙቱ ይሰማል ጥናው በዝቶ ጉባኤውን ጢስ ሞልቶታል በነጭ አልባስ ሁሉም ደምቆ ሰማይ መስሏል ግን ያልነፃ መስዋእት ህይወት አልባ ቁርባን የቀለለ አምልኮ የማይደፋ ሚዛን በድምፅ/ድምፄን/ አዋዝቼ ወደ ሰማይ ልኬ ተቀባይ ስላጣ ጩኸት ብቻ ሆኖ የገደል/ እየገጫጨ/ ማሚቶ ተመልሶ መጣ በንፁህ ልብ በተሰራ አእምሮ በፅድቅ ሀሳብ ኑሮ ተጨምሮ በተገዛ መንፈስ በትህትና ጥልቀት ወደምቀርብበት አንተ ወዳለህበት ፈቀቅ አርገኝ ህይወት ላዚምበት/ ላሽትትበት በሌለህበት ጫጫታ ባልከበርክበት እልልታ ባላለፍክበት ግርታ አሞኛል ተሰልፌ ካልቆምኩበት ቦታ አሞኛል ከደረቅ እርሻ ፍሬ ስጠብቅ "" ከጠራው ሰማይ ዝናብ ስናፍቅ """ ባዶ ዙፋን ፊት ስል ቁጭ ብድግ "" ባላለፍክበት ዱካ ስፈልግ ጊዜ ስጠኝ ×፫ ጊዜ ስጠኝ ጌታ መስታወቴን ይዜ ልሂደሰ ወደ ፀጥታ ይቀመጥ ልቤ አንተ ቦታ ራሴን ላድምጥ በፀጥታ የት ጋር እንዳለው በመንገዴ ልቁም ላስተውል እስኪ ላንዴ ይቀመጥ ልቤ አንተ ቦታ ጥሞናን ልውሰድ በፀጥታ የት ጋር እንዳለው በህይወት ገፄ ልቁም ላስተውል ጠፍቶ ድምፄ