У нас вы можете посмотреть бесплатно በኢትዮጵያ የሚኖሩ የሦሪያ ስደተኞች ወደ ሀገራቸው መመለስ እንደሚፈልጉ ገለጹ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ከዐስራ ሦስት ዓመታት በፊት በሀገራቸው የተቀሰቀሰውን ጦርነት ሸሽተው በተለያዩ ጊዜያት ወደ ኢትዮጵያ የተሰደዱ ሦሪያውያን፣ የፕረዝደንት በሽር አል አሳድ መንግሥት በመውደቁ ደስተኞች መኾናቸውን ገልጸዋል፡፡ በአዲስ አበባ ከሚኖሩ ስደተኞች አንዳንዶቹ ለአሜሪካ ድምጽ በሰጡት አስተያየት፣ “ሀገራችን ሰላም ከሆነች፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ መመለስ እንፈልጋለን” ብለዋል፡፡ ኾኖም፣ “ከአሁኑ መታየት ጀምሯል” ያሉት የውጭ ኃይሎች ጣልቃ ገብነት ደግሞ እንዳሳሰባቸው ይገልፃሉ። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - - 🔷 የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሊንኮችን በመጫን ይከተሉን። ፌስቡክ - / voaamharic ኢንስታግራም - / voaamharic X - / voaamharic ዌብሳይት - https://amharic.voanews.com የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡- / voaamharic ☎️የስልክ መሥመራችን 202-205-9942 የውስጥ መሥመር 14 ነው። 📡 ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል። VOA Amharic reaches our audience on digital, radio, and TV, delivering news and content about Ethiopia, Eritrea, Africa, and the United States. We will also be bringing you Health Shows, Youth Shows, Democracy Field, Women’s Shows, and Sports Shows on different days, stay tuned.