У нас вы можете посмотреть бесплатно ርእይ፥ የግብ ፣ የትግልና አመራር መርሆዎቻን ማሳየት ለፋኖ ወቅቱ የሚጥይቅው ግዴታ ነው!! ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በድንግዝግዝ መምራትና መመራት ዋጋው ብዙ ነው!! ከነዓንን በአእምሮ ሳይለሉ፥ መሪዎችን ሳኣወጡና ሳያምኑ፥ ለማመን የሚያበቃ መርህ ሳያስቀምጡ በረሃውን መቋረጥ፥ ጠላትን ሳይሰለቹ መዋጋት፥ ርስት ወርሶ በሰላም መኖር አይቻልም። በግለሰቦችና በብልጣብልጦች ፐሮፓጋንዳ የታላቅ መከረኛ ሕዝብን የህልውና ተጋለሎ ማሰነካከል ወንጀል ብቻ ሳይሆን በሰው ልጅ ነፍስ ላይ የሚፈጸም ኃጢአት ነው። የ50 ዓመታት ሕዝብ አታልሎና በመንጋነት አስከትሎ፥ በነነጻትና በለውጥ ስም የተካሄደ የብልጦች ናጻ አውጭዎችና አብዮተኞች ፍሬ አሁን ለምንገኝበ ትፋት መንስዔ መሆኑ እየታወቀ በተመሳሳይ መንገድ የአማራን የህልውና ትግል በብልጦችና በቁማርተኛ የፋኖ መሪዎች ማክሸፍ መፍቀድ አይገባም!!! Telegram: https://t.me/+io2m-XA1OBE2NmM0 ትዊተር፦ @fwakie FB:- / fwakie Blog:- https://ethiopiaorthodoxchristian.blo...