У нас вы можете посмотреть бесплатно ምስለ ሚካኤል ወገብርኤልበሁለቱ ዘማሪያን፡ዕድላዊት ጣሰው እና ህይወት በልሁ /@Ginbot1ፍሬጥበብ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Ginbot 1 Median Subscribe,Like, Share Bemadreg Betaseb Yihunu ግንቦት አንድ ሚዲያ ከስሙ ሰንነሳ ሰማይ ዙፋኑ ለሆነው አምላክ፤ዳግማዊት ሰማይ የተወለደችበት፤ምድር መረገጫው ለሆነው ፈጣሪ ፤አዲሷ ምድር የተወለደችበት፤ፀሐይ የወጣባት ምሥራቅ የተወለደችበት፤ዝናብ የተገኘባት እውነተኛ ደመና የተወለደችበት፤የመላእክት እህታቸው፤የነቢያት ትንቢታቸው፤የሐዋርያት ስብከታቸው ፤የሰማዕታት አክሊላቸው፤የኃጥአን ተስፋቸው፤;የመዳናችን ምክንያት፤ኪዳነምህረት፤እመ ብርሃን፤እመ ብዙሃን፤እመ አምላክ፤ወላዲተ አምላክ፤ንጽህት፤ቅድስት፤ድንግል፤ማርያም፤ በቤተክረስቲያናችን አስተምህሮ ግንቦት አንድ ቀን ከቅዱስ ኢያቄም እና ከቅድሰት ሐና ፤የተወለደችበት ዕለት ነው፡፡ በአካባቢያችንም ሆነ በመላው ሀገራችን ያሉ አንዳድ ምዕመናን ግንቦት አንድን ከባዕድ አምልኮ ጋር በማያያዝ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ልደት በቅድስት ቤተክርስቲያን ተሰባስበው በማክበር ፋንታ፤በባዕድ አምልኮ ተጠምደው ይውላሉ፤አንዳዶችም ደግሞ ግንቦት የሚለው ስም ከቁጥር ጋር ሲነሳ ከፖለቲካ ጋር ያዛምዱታል፤ ነገር ግን ይህ ቀን መንፈሳዊ ስራን እየሰራን፤በቤተክርስቲያን ተሰባስበን ልደቷን እንድናከብር እኛም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መንፈሳዊ ተግባራት ለማከናወን ግንቦት አንድ ሚዲያ የሚለውን ስም እንደ እኛ ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ምርጫችን አድርገነዋል፡፡ ይህን ሚዲያ በአርሲ ሀገረ ስብከት በጮሌ ወረዳ ያሉ መንፈሳዊ ጉዳዮችን ወደ እናንተ የሚያደርስ መንፈሳዊ የዪቱብ ቻናል ነው፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርሰስቲያን አስተምህሮ፤ ስርዓት ትውፊቱን፤ዶግማ እና ቀኖናዋን የጠበቁ፡- አዳዲስ ዝማሬዎችን ከቨር የተሰሩ ዝማሬዎችን መንፈሳዊ ግጥሞችን መንፈሳዊ ድራማዎችን/ቲያትር ክብረ በዓላትን ጉባኤያትን የሚዲያ እገዛ የሚያስፈልጋቸውን አብያተ ክርስቲያናትን ወደ እናንተ በማድረስ፤ የዝማሬ፣የመንፈሳዊ ግጥም የመጻፍ፣መንፈሳዊ ፊልም የመድረስም ሆነ የመስራት ጸጋ ያላቸውን ወንድም እህቶችን በማበረታታት፣የነገዋ ቤተክርስቲያን ተስፋ እንዲሆኑ፤ የሚሰራ ሚዲያችሁ ነውና፤ጠንክረን በጽናት እንድንሰራ የእናንተ ትንሽ ድጋፍ ለኛ ትልቅ ዋጋ አለውና የዩቱባ ቻናላችንን ሰብስክራይብ፤ ላይክ፤ሼር በማድረግ የአገልግሎቱ፤የበረከቱም ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን፡፡ ምንም እንኳን ከአለንበት ቦታ(በጮሌ ወረዳ በጮሌ ከተማ) አንጻር ፤የዋይፋይ እና ለሚዲያው የሚያስፈልጉን የአንድአንድ ማቴርያሎች ችግር ቢያጋጥመን ከወዲሁ ይቅርታ እየጠየቅን፤የተቻለንን ያህል ስራዎቻችንን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡ ለበለጠ መረጃ፡-0933606797 ፡-0922780268 ሚዲያችንን በገንዘብ ማገዝ ለምትፈልጉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡-1000647269878 / @arsi_chole.zemarian21