• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

#ደብረ скачать в хорошем качестве

#ደብረ 5 месяцев назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
#ደብረ
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: #ደብረ в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно #ደብረ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон #ደብረ в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



#ደብረ

#ታቦር ወአርሞንዔም በስመ ዚኣከ ይትፌስሑ(መዝ.88÷12)                በዚህ ርዕስ ሥር 1. በዓሉ የሚከበርበትን ምክንያት/ ከሐዋርያት ሦስቱ ሐዋርያት ብቻ መመረጣቸው ፤ ከነቢያት ሙሴና ኤልያስ መገለጣቸው ስለምን ነው? 2. ደብረታቦር የተመረጠበት ምክንያትና ምሳሌነቱ 3. የበዓሉ መጠሪያ ስሞች (ደብረ ታቦር / ቡሄ/ ቡሔ መባሉ ስለምንድ ነው?) 4. ችቦ የመብራቱ ፣ ሙልሙል ዳቦ የመጋገሩና የጅራፍ ማጮኽ ምክንያት እንመለከታለን፡፡ ✔ 1. ይህ በዓል ከዘጠኙ ዐበይት በዓላት አንዱ ሲሆን የሚከበረው ጌታችን የእግዚአብሔር አብ የባሕርይ ልጅነቱን ያስመሰከረበት፣ ጌትነቱን እና ክብሩን የገለጠበት በመሆኑ ነው፡፡ (ማቴ.17÷1 ማር.9÷2 ሉቃ.9÷28 2ጴጥ.1÷16-18)፡፡ 👉 ጌታችን ሐዋርያትን ‹‹ ሰዎች የሰውን ልጅ ማን ብለው ይሉታል? ›› ብሎ በጠየቃቸው ጊዜ ቅድስናህን ዓይተው ሙሴ ነህ ይሉሃል፤ የኃይል ሥራህን ድንግልናውንም ዓይተው ኤልያስ ነህ የሚሉህ አሉ ……… ብለውት ነበረና እግዚኣ ሙሴ ወኤልያስ (የነቢያት ጌታ) መሆንኑን ለመግለጥ፤ አንድም ጌታችንም መልሶ ‹‹ እናንተስ ማን ትሉኛላችሁ? ›› አላቸው ቅዱስ ጴጥሮስም እስከ ክርቶስ ተብሎ የተነገረልህ ‹‹ አንተ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ነህ ›› አለው (ማቴ.16÷13-20/ ትን.ዳን.9÷25) ይህን በፍጡር አንደበት የተመሰከረውን ጌትነቱን በአብ ምስክርነት ለማጽናት እና በተግባር ለመግለጥ የሐዋርያትንም እምነታቸውን ለማጽናት አዕማደ ሐዋርያት የሆኑትን ቅዱስ ጴጥሮስ፣ ቅዱስ ያዕቆብ፣ ቅዱስ ዮሐንስን ይዞ ወደ ቅዱሱ ተራራ አወጣቸው፡፡ 👉 ስለምን እነዚህን ብቻ አወጣቸው ቢሉ ለፍቅሩ ይሳሳሉና በፍቅሩ ይናደዳሉና ቅዱስ ጴጥሮስ ጌታ እሞታለሁ ቢለው " አንተስ አትሞትም እኔ እሞታለሁ እንጂ " ማለቱ እኒም እኔ የምጠጣውን ጽዋ (ሞት) ልትጠጡ ትችላላችሁን? ቢላቸው " አዎ እንችላለን " (ስለ አንተ እንሞታለን) ማለታቸው እጅግ ቢወዱት ነው ስለዚህ ሦስቱን መረጣቸው፡፡ 👉 ቀሪዎችን ሐዋርያትን ከእግረ ደብር አቆይቷቸዋል 👉 መልኩም በፊታቸው ተለወጠ፤ ፊቱም ከፀሓይ ይልቅ አበራ፤ ልብሱም ልብስ አጣቢ ከሚያነጻው ይልቅ እንደ በረድ ፀዓዳ ሆነ፡፡ ‹‹ እነሆ ሙሴና ኤልያስም ከእርሱ ጋር ሲነጋገሩ ታዩአቸው›› ቅዱስ ጴጥሮስም ጌታን ‹‹ አቤቱ በዚህ መኖር ለእኛ መልካም ነው፤ ብትወድስ ሦስት ቤቶችን በዚህ እንሥራ፤ አንዱን ለአንተ÷ አንዱንም ለሙሴ÷ አንዱንም ለኤልያስ አለው›› በዚህ ቃል የትህትና እና የደካማነት ምልክት አለበት፡፡ ትህትና ያልነው ቅዱስ ጴጥሮስ ለራሱና ለባልንጀሮቹ ሐዋርያት ቤት ይሠራ ዘንድ ስለ አላሰበ ነው ራሱንና ባልንጀሮቹን እንደ ባሮች፤ ነቢያትን ደግሞ እንደ ጌቶች (የጌታ ባለማሎች) አድርጎ አስቧልና፡፡ ደካማነት የተባለው ቅዱስ ጴጥሮስ ጌታችን ከሰማይ የወረደበትን (ሰው የሆነበት) ሥራ ትቶ በተራራ ላይ ይኖር ዘንድና ራሱን የሚሰውርበትን ቤት ይሠራለት ዘንድ የተናገረው ነው፡፡ ስለዚህም ጌታችን ምድራዊ ቤት እንደማያስፈልገው ያስረዳው ዘንድ የክብሩ መገለጫ የሆነ ብሩህ ደመና መጥቶ እንደቤት ሁኖ ጋረዳቸው፡፡ ‹‹እነሆ በደመናው ውስጥም የምወደው በእርሱም ደስ የሚለኝ ልጄ ይህ ነው እርሱን ስሙት የሚል ቃል መጣ፡፡ ደቀ መዛሙርቱም ሰምተው ደንግጠው በግንባራቸው ወደቁ እጅግም ፈርተው ነበር፡፡ ጌታችን ኢየሱስም ቀርቦ ዳሰሳቸው ተነሡ አትፍሩም አላቸው፡፡ ዓይናቸውንም አቅንተው ዓዩ ነገር ግን ከጌታችን ከኢየሱስ ብቻ በቀር ያዩት ማንም አልነበረም፡፡ ›› 👉 ከነቢያት ሁሉ ለይቶ ሙሴና ኤልያስ እንዲገለጡ ማድረጉ ስለምንድን ነው ቢሉ ሙሴ ከአምላክ ጋር 570 ጊዜ ያህል ቃል ለቃል ተነጋግሮት ነበርና ባለማልነቴ ይገለጥ ዘንድ ባይህ እወዳለው አለው፡፡ አምላክም ፊቴን ዓይቶ አንድ ሰዓት ስንኳ መቆም የሚቻለው የለም ብሎ መለሰለት ሙሴም ይህ ካልሆነማ ባለሟልህ መባሌ ምኑ ላይ ነው በቃልማ ሌሎቹንስ ታናግር የለምን ቢለው አምላክም " ድኅረሰ ትሬኢ ገጽየ " መሥዋዕት ሁኜ በምቀርብበት ጊዜ (በዘመነ ሥጋዌ) እታይሃለሁ ብሎት ነበርና ይህ እንዲፈጸም፡፡ (ዘጸ.33÷18-23)፤ ኤልያስ ስለአምላክ እጅግ በመቅናቱ ተስፋ ተሰጥቶት ነበርና፡፡ ክብሩ በተገለጠ ጊዜ ግን ሙሴ ‹‹ትኄይሰኒ መቃብርየ›› (መቃብሬ ትሻለኛለች ብሏል)፤ ኤልያስም ወደ እሳት ሠረገላው ተመልሷል፡፡ • አንድም፡- ሙሴ ኤልያስ ይሉሃል ብለውት ነበረና እግዚኣ ሙሴ ወኤልያስ መሆኑን በራሳቸው አንደበት ለማስመስከር፡፡ • አንድም፡- የሕያዋን (ሞት ያላገኛቸው) የሙታን (ሞት ያገኛቸው) አምላክ መሆኑ ለማጠየቅ ነው ከእርሱ በቀር የሙሴን መቃብር (ይሁ.ቍጥ.9)፤ ኤልያስም የተሰወረባት (ብሔረ ሕያዋንን) የሚያውቅ የለምና፡፡ • ፍጻሜው ግን፡- ደብረ ታቦር የቤተክርስቲያንና የመንግሥተ ሰማያት ምሳሌ እንድትሆን ነው፡፡ ✔ 2. ደብረታቦር የተመረጠበት ምክንያትና ምሳሌነቱ፡- • ደብረ ታቦር ማለት ደብር ተራራ ሲሆን ታቦር የቦታው ስም ነው ከኢያቦር ወገን የነበረ ቦር የሚባል ሰው ነበረና በሱ ስም ታቦር አሉት "ቦር" ማለት ትልቅ ማለት ሲሆን "ታ" ን ጨምረው ታቦር ብለውታል። 👉 በደብረ ታቦር ያደረገው በሌላ ያላደረገው ስለም ነው ቢሉ ትንቢቱ ምሳሌው ይፈጸም ዘንድ ነው፡፡ ትንቢቱ ‹‹ ታቦር ወአርሞንዔም በስመ ዚአከ ይትፌሥሑ ›› (መዝ 88÷12) ያለው ነው። ምነው ክብሩን የገለጠ በታቦር አይደለምን አርሞንዔምንም አነሳ ቢሉ ብርሃኑ እስከ አርሞንዔም ደርሷልና ነው፡፡ ምሳሌው ፡- በዚህ ተራራ ላይ ነቢያቱ ዲቦራ ከባርቅ ጋር በመሆን የከነዓናውያን ንጉሥና የጦር መሪ ሲሳራንና ኢያቡስን በጦርነት ድል አድርገውበታል (መሳፍንት 4፥5–24) ጌታም በልበ ሐዋርያት ያደረ ሰይጣንን ድል ነሥቶበታልና፡፡ • ደብረ ታቦር የቤተክርስቲያን ምሳሌ ነው፡፡ በዚህ ተራራ ላይ ብሉይን የሚወክሉ ነቢያት፤ ሐዲስንም የሚወክሉ ሐዋርያት እንዲሁም ሐጋጌ ሕግ የሆነም ጌታ እንደተገኙ በእግዚአብሔር ቤትም ብሉይና ሓዲስ እንደሚነገሩ ምእመናንም በእነዚህ ሕግ እንደሚመሩ ያስረዳል፡፡ መምህር ጳውሎስም ስለዚህ ነገር ሲያስረዳ ‹‹በነቢያትና በሐዋርያት መሠረት ላይ ታንጻችኋልና፤ የሕንጻው የማዕዘን ራስ ድንጋይ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፤ እርሱም ሕንጻ ሁሉ የሚያያዝበት÷ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ግንብ የሚያድግበት ነው፡፡ እናነተ በመንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ማደሪያ ልትሆኑ በእርሱ ታነጻችሁ፡፡›› አለ፡፡ (ኤፌ.2÷20-21) • አንድም፡- የመንግሥተ ሰማያት ምሳሌ ናት ነቢያትም ሐዋርያት አንድ ሁነው እንዲወርሷት፤ ከመዓስባን ሙሴን ከደናግላን ኤልያስን አመጣ መዓስባንና ደናግላን አንድ ሁነው እንደሚወርሷት፤ ከምዉታን ሙሴን ከሕያዋን ኤልያስ አመጣ ሁሉም በትንሣኤ እንደሚወርሷት ለማጠየቅ፡፡ ✔ 3. የበዓሉ መጠሪያ ስሞች (ደብረ ታቦር / ቡሄ/ ቡሔ መባሉ ስለምንድ ነው?) 👉 ደብረ ታቦር የተባለው ጌታ ክብሩን የገለጠበት ስፍራ ደብረ ታቦር ስለሆነ በዚሁ በዓሉ ስያሜውን አግኝቷል፡፡ 👉 ቡሔ ይባላል ፡- ቡሄ ብርሃን ማለት ነው በደብረታቦር ቧ ብሎ የተገለጠውን የጌታችንን የፊቱን ብርሃን ጸዳል፤ የልብሱንም እንደ ነጭ በረዶ ጸዓዳ መሆን ያስረዳል፡፡ • አንድም፡- ቡሔ ማለት መላጣ (ገላጣ) ማለት ነው፡፡ ይኸውም በበዓሉ ዋዜማ ልጆች ‹‹ ቡሔ በሉ፤ ቡሔ መጣ ፣ ያ መላጣ፣ ቅቤ ቀቡት እንዳይነጣ›› ይላሉ እዚህ ላይ ቡሄ ያለው ዳቦውን ነው፡፡ • አንድም፡- ‹‹ቡሄ ከዋለ የለም ክረምት፤ ዶሮ ከጮኸ የለም ሌሊት›› እንደሚባል ወቅቱ በሃገራችን የጸዓተ ክረምት ዋዜማ ስለሆነ የክረምቱ አፈናው ተወግዶ /ተጋምሶ/ የብርሃን ወገግታ የሚታይበት ፤ በዶፉና በጎርፉ ተሸፍና የነበረች መሬት የምትገለጥበት በመሆኑ ነው፡፡ • አንድም፡- ቡሔ (ቡሔእየ) ተብሎ ይተረጎማል ይኸውም የደብረታቦር እለት እርሾ ሳይገባበት ተቦክቶ የሚጋገረውን ኅብስት ያሳያል፡፡ ✔ 4. ችቦ የመብራቱ ፣ የሙልሙል ዳቦ የመጋገሩና የጅራፍ ማጮኽ ምክንያት፡- 👉 መብራት የሚበራው 12 ለ13 ዋዜማ ሌሊት በ3 ሰዓት ነው ። • የጌታችን ክብሩ በተገለጠበት ጊዜ ብርሃኑ የሌሊቱን ጨለማ ገፍቶት እስከ አርሞንዔም ደርሶ ነበርና በዚያ አካባቢ የነበሩ እረኞች በሁኔታው ተገርመው ቀንም መስሎአቸው ሌሊቱም ተዘንግቷቸው በዚያው ቆይተው ነበርና ቤተሰዎቻቸው ምን አግኝቷቸው ይሆን በማለት መብራት አብርተው (ችቦ ይዘው)፣ የሚመገቡትን ይዘው ወገኖቻቸውን ፍለጋ ወጥተዋል እረኞችም ያሉበትን ቦታ ለቤተሰዎቻቸው ጅራፍን በማጮኸ አመልክተዋቸዋልና ይህን ለማሰብ ነው፡፡ • ዋናው ምሥጢሩ ግን፡- የችቦው ብርሃን የጌታ ክብር መገለጡን፣ የጅራፋ ጩኸት ሐዋርያትን ያስደነገጣቸው የአብ የምስክርነቱ ቃል ምሳሌ ሲሆን፣ ኅብስቱ ጌታችን በመስቀል ላይ መሥዋዕት የመሆኑ (የሥጋ ወደሙ) ምሳሌ ነው፡፡ • ማስታወሻ፡- ከላይ እናዳየነው ጅራፋ መጮኹ የአብ የምስክርነቱ ቃል ምሳሌ ነው ይኸውም በታቦር ተራራ ላይ እንደሆነም ተገልጧል ስለዚህ ዛሬም ምሳሌነቱን ለማጉላት ጅራፍ የማጮኹን ሥርዓት በተራራ ማድረግ የተሻለ ነው፡፡ ይቆየን ዲ/ን አየለ ኮኮቤ ‪@Arsi_Chole.Zemarian21‬

Comments
  • አርሲ ጮሌ የገንቦ @ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን  አመሰራረትና አሁን ከአባቶች አንደበት Arsi chole Genbo @Saint Michael @History 2 месяца назад
    አርሲ ጮሌ የገንቦ @ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አመሰራረትና አሁን ከአባቶች አንደበት Arsi chole Genbo @Saint Michael @History
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • Te`amira Fikirki Mariyam በጮሌ ደ/ገ/ቅ/ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ሊቃውንት አባቶች የማኅሌተ ጽጌ ወረብ 1 год назад
    Te`amira Fikirki Mariyam በጮሌ ደ/ገ/ቅ/ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ሊቃውንት አባቶች የማኅሌተ ጽጌ ወረብ
    Опубликовано: 1 год назад
  • ቃና ዘገሊላ በአርሲ ጮሌ ክፍል አንድ Zagalila part @one @Arsi @chole  @fenot2721 @Arsi_Chole.Zemarian21 10 месяцев назад
    ቃና ዘገሊላ በአርሲ ጮሌ ክፍል አንድ Zagalila part @one @Arsi @chole @fenot2721 @Arsi_Chole.Zemarian21
    Опубликовано: 10 месяцев назад
  • Почки скажут вам: всего 1 стакан перед сном и ночные походы в туалет исчезнут | ПАМЯТЬ И МОЗГ 3 недели назад
    Почки скажут вам: всего 1 стакан перед сном и ночные походы в туалет исчезнут | ПАМЯТЬ И МОЗГ
    Опубликовано: 3 недели назад
  • የ2018 ዓ.ም ዳራሮ በዓል ማስጀመርያ የሁሉቃ ስነ-ስርዓት በፋኤሞ ሶንጎ 4 недели назад
    የ2018 ዓ.ም ዳራሮ በዓል ማስጀመርያ የሁሉቃ ስነ-ስርዓት በፋኤሞ ሶንጎ
    Опубликовано: 4 недели назад
  • 🔴አንዲት በግ ፍለጋ በዘማሪት ዶ/ር ስምረት መኩሪያ አዲስ ዝማሬ የተሻለ ነገር አስበህልኝ ነው || በዘማሪት እድላዊት ፍሬው @EOTCTV@AbelBirhanu 9 месяцев назад
    🔴አንዲት በግ ፍለጋ በዘማሪት ዶ/ር ስምረት መኩሪያ አዲስ ዝማሬ የተሻለ ነገር አስበህልኝ ነው || በዘማሪት እድላዊት ፍሬው @EOTCTV@AbelBirhanu
    Опубликовано: 9 месяцев назад
  • እርሱ ጌታ የሆነ ተወልዶላችዋል በመ/ር እንደሻው ገዛኽኝ @Arsi_Chole.Zemarian21 1 месяц назад
    እርሱ ጌታ የሆነ ተወልዶላችዋል በመ/ር እንደሻው ገዛኽኝ @Arsi_Chole.Zemarian21
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • Пение Соловья У Тихой Деревенской Речки - Унесёт Ваши Тревоги И Печали. Звуки Природы ASMR. 1 год назад
    Пение Соловья У Тихой Деревенской Речки - Унесёт Ваши Тревоги И Печали. Звуки Природы ASMR.
    Опубликовано: 1 год назад
  • ቅዱስ ገብርኤል Gebrel by Addis Tamire 1 месяц назад
    ቅዱስ ገብርኤል Gebrel by Addis Tamire
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • Old-World Evening Melodies | The Soft Weight of Silence 9 дней назад
    Old-World Evening Melodies | The Soft Weight of Silence
    Опубликовано: 9 дней назад
  • ቃና ዘገሊላበአርሲ ጮሌ Qana Zagalila Arsi chole Part Two 12 дней назад
    ቃና ዘገሊላበአርሲ ጮሌ Qana Zagalila Arsi chole Part Two
    Опубликовано: 12 дней назад
  • 🔴NEW 🔴 አዲስ ዝማሬ ``ፈጥኖ ይደርሳል`` ፤ አዲስ የቅዱስ ሚካኤል መዝሙር በዘማሪት አዜብ አለማየሁ Fexino Yidersal 7 месяцев назад
    🔴NEW 🔴 አዲስ ዝማሬ ``ፈጥኖ ይደርሳል`` ፤ አዲስ የቅዱስ ሚካኤል መዝሙር በዘማሪት አዜብ አለማየሁ Fexino Yidersal
    Опубликовано: 7 месяцев назад
  • ዳጣ ክፍል 55 21 час назад
    ዳጣ ክፍል 55
    Опубликовано: 21 час назад
  • 🔴እኛስ ሀገራችን በ5ቱ ዘማሪያን Egnas Hagerachin   /@AbelBirhanu 1 год назад
    🔴እኛስ ሀገራችን በ5ቱ ዘማሪያን Egnas Hagerachin /@AbelBirhanu
    Опубликовано: 1 год назад
  • Если у тебя спросили «Как твои дела?» — НЕ ГОВОРИ! Ты теряешь свою силу | Еврейская мудрость 2 месяца назад
    Если у тебя спросили «Как твои дела?» — НЕ ГОВОРИ! Ты теряешь свою силу | Еврейская мудрость
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • የጥምቀት በዓልን ከዘማርያን ጋር እየከበርን ነው ||በዘማሪት ዮርዳኖስ ደረጄ ቤት 3 недели назад
    የጥምቀት በዓልን ከዘማርያን ጋር እየከበርን ነው ||በዘማሪት ዮርዳኖስ ደረጄ ቤት
    Опубликовано: 3 недели назад
  • January 8, 2026 1 месяц назад
    January 8, 2026
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • Seenaa  baadiyyaa kutaa 2ffaa 4 недели назад
    Seenaa baadiyyaa kutaa 2ffaa
    Опубликовано: 4 недели назад
  • New Orthodox Geez Debre Tabor Collection Mezmurat - ናይ ደብረ ታቦር ግእዝ መዝሙራት By Diakon Hermon Araya 5 месяцев назад
    New Orthodox Geez Debre Tabor Collection Mezmurat - ናይ ደብረ ታቦር ግእዝ መዝሙራት By Diakon Hermon Araya
    Опубликовано: 5 месяцев назад
  • Chansons Françaises de Paris | Voyage Romantique en Musique 4 недели назад
    Chansons Françaises de Paris | Voyage Romantique en Musique
    Опубликовано: 4 недели назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5