У нас вы можете посмотреть бесплатно 🔴NEW 🔴 አዲስ ዝማሬ ``ፈጥኖ ይደርሳል`` ፤ አዲስ የቅዱስ ሚካኤል መዝሙር በዘማሪት አዜብ አለማየሁ Fexino Yidersal или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ግንቦት አንድ ሚዲያን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ #ethiopian #newethiopianmezmur #habesha #christ #abelbirhanuየወይኗ #love #abel #yilayibignal#orthodoxchurch #mahitot #motivation #abel mekbib new mezmur ሚካኤል/X2/ ብለን ስሙን ስንጠራ ፈጥኖ ይደርሳል ክፉን እንዳንፈራ፤ ሕዝቦቹን ታድጎ ከጥፋት አዳነ በመላው ዓለም ስሙ ገነነ። ከመላእክት ዓለም ከኢዮር ከተማ ለቅድስት ሥላሴ ምስጋናን አሰማ፤ ጌታ ፊት የሚቆም የአምላክ ባለሟል ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል። ችግርን አሳልፎ ሐዘን የሚያስረሳ ወዳጆቹን ከቶ መቼም የማይረሳ፤ ያድናል ሚካኤል ጭንቀትን አርቆ ጉዞን ለጀመረ ምልጃውን ሰንቆ። በአናብስት ጉድጓድ በዚያ ለተጣለው በክንፎቹ ጥላ ዳንኤልን አዳነው፤ ከእግዚአብሔር ተልኮ ይታደጋል ከሞት አማላጅነቱን አምነው ለሚጠሩ። ረቂቅ መልአክ ነው መልኩ የሚያስፈራ ዲያቢሎስ ይርቃል ስሙን ስንጠራ፤ የኃይላት አለቃ ሊቀ መላእክት የአፎሚያ እረዳት ታማኝ ነው በእውነት። ግጥምና ዜማ፦ ዘማሪት አዜብ አለማየሁ 🔴NEW 🔴 አዲስ ዝማሬ " ማር ሚካኤል " | Mar Michael | ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ