• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

🔴እኛስ ሀገራችን በ5ቱ ዘማሪያን Egnas Hagerachin /@AbelBirhanu скачать в хорошем качестве

🔴እኛስ ሀገራችን በ5ቱ ዘማሪያን Egnas Hagerachin /@AbelBirhanu 1 год назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
🔴እኛስ ሀገራችን በ5ቱ ዘማሪያን Egnas Hagerachin   /@AbelBirhanu
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: 🔴እኛስ ሀገራችን በ5ቱ ዘማሪያን Egnas Hagerachin /@AbelBirhanu в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно 🔴እኛስ ሀገራችን በ5ቱ ዘማሪያን Egnas Hagerachin /@AbelBirhanu или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон 🔴እኛስ ሀገራችን በ5ቱ ዘማሪያን Egnas Hagerachin /@AbelBirhanu в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



🔴እኛስ ሀገራችን በ5ቱ ዘማሪያን Egnas Hagerachin /@AbelBirhanu

🔴ሊደመጥና ሊታይ የሚገባ ወቅታዊ ዝማሬ ‪@Arsi_Chole.Zemarian21‬ ‪@fenot2721‬ "ወንድሞች ሆይ እኔን የምትመስሉ ሁኑ እኛም እንደ ምሳሌ እንደምንሆንላችሁ እንዲሁ የሚመላለሱትን ተመልከቱ።ብዙዎች ለክርስቶስ መስቀል ጠላቶች ሆነው ይመላለሳሉና፤ ብዙ ጊዜ ስለ እነርሱ አልኋችሁ አሁንም እንኳ እያለቀስሁ እላለሁ።መጨረሻቸው ጥፋት ነው ሆዳቸው አምላካቸው ነው ክብራቸው በነውራቸው ነው አሳባቸው ምድራዊ ነው እኛ አገራችን በሰማይ ነው።" ፊሊጵ.3፥17-20 እኛስ ሀገራችን እኛስ ሀገራችን እኛስ ሀገራችን እኛስ ገራችን/2/ በሰማይ ነው/2/ ሀገራችን በሰማይ ነው/2/ ዳግም ተወለድን ልጅነት አግኝተን ክርስቲያን ተባልን ክርስቶስን መስለን፤ ጊዜያዊ ማረፊያ ነው የጠበበን ምድር መልካም ሥራ ሰርተን እንሸኝ በክብር/2/ በሚያልፈው ዓለም ለሀብት አንዋጋ የንጉሥ ልጆች ነን የገዛን በዋጋ፤ ከፀሐይ በታች ሁሉም አይጠቅምም የተሰጠን በቂ ነው የጎደለን የለም/2/ ወንድምን አንበድል ክብሩንም አንንካ በሥልጣን በገንዘብ በአንዳች አንመካ፤ ሁሉም በእየተራው ሃጅ ነው ወደ ሀገሩ ፍርድንም ያገኛል እንደ እየምግባሩ/2/ ትእዛዙን እንጠብቅ ፀንተን በመከራ በሰው ሁሉ ፊት ብርሃናችን ይብራ፤ ሀገር አለን እኛ ዘለዓለም የማይጠፋ ተግተን እንጠብቅ በእምነት በተሰፋ/2/ የተራበ አብልተን የተጠማ አጠጥተን እንደ አባቶቻችን መልካም ሥራ ሰርተን፤ ከፈጠረን በቀር የለም ነገን የሚያውቅ በምድራዊ ሀሳብ በአንዳች አንጨነቅ/2/ ግጥም፦ዲ/ን አስፋው ሲሳይ ዜማ፦ ዘማሪ ዲ/ን ዮናስ መንቾ Ginbot 1 Median Subscribe,Like, Share Bemadreg Betaseb Yihunu ግንቦት አንድ ሚዲያ ከስሙ ሰንነሳ ሰማይ ዙፋኑ ለሆነው አምላክ፤ዳግማዊት ሰማይ የተወለደችበት፤ምድር መረገጫው ለሆነው ፈጣሪ ፤አዲሷ ምድር የተወለደችበት፤ፀሐይ የወጣባት ምሥራቅ የተወለደችበት፤ዝናብ የተገኘባት እውነተኛ ደመና የተወለደችበት፤የመላእክት እህታቸው፤የነቢያት ትንቢታቸው፤የሐዋርያት ስብከታቸው ፤የሰማዕታት አክሊላቸው፤የኃጥአን ተስፋቸው፤;የመዳናችን ምክንያት፤ኪዳነምህረት፤እመ ብርሃን፤እመ ብዙሃን፤እመ አምላክ፤ወላዲተ አምላክ፤ንጽህት፤ቅድስት፤ድንግል፤ማርያም፤ በቤተክረስቲያናችን አስተምህሮ ግንቦት አንድ ቀን ከቅዱስ ኢያቄም እና ከቅድሰት ሐና ፤የተወለደችበት ዕለት ነው፡፡ በአካባቢያችንም ሆነ በመላው ሀገራችን ያሉ አንዳድ ምዕመናን ግንቦት አንድን ከባዕድ አምልኮ ጋር በማያያዝ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ልደት በቅድስት ቤተክርስቲያን ተሰባስበው በማክበር ፋንታ፤በባዕድ አምልኮ ተጠምደው ይውላሉ፤አንዳዶችም ደግሞ ግንቦት የሚለው ስም ከቁጥር ጋር ሲነሳ ከፖለቲካ ጋር ያዛምዱታል፤ ነገር ግን ይህ ቀን መንፈሳዊ ስራን እየሰራን፤በቤተክርስቲያን ተሰባስበን ልደቷን እንድናከብር እኛም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መንፈሳዊ ተግባራት ለማከናወን ግንቦት አንድ ሚዲያ የሚለውን ስም እንደ እኛ ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ምርጫችን አድርገነዋል፡፡ ይህን ሚዲያ በአርሲ ሀገረ ስብከት በጮሌ ወረዳ ያሉ መንፈሳዊ ጉዳዮችን ወደ እናንተ የሚያደርስ መንፈሳዊ የዪቱብ ቻናል ነው፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርሰስቲያን አስተምህሮ፤ ስርዓት ትውፊቱን፤ዶግማ እና ቀኖናዋን የጠበቁ፡-  አዳዲስ ዝማሬዎችን  ከቨር የተሰሩ ዝማሬዎችን  መንፈሳዊ ግጥሞችን  መንፈሳዊ ድራማዎችን/ቲያትር  ክብረ በዓላትን  ጉባኤያትን  የሚዲያ እገዛ የሚያስፈልጋቸውን አብያተ ክርስቲያናትን ወደ እናንተ በማድረስ፤  የዝማሬ፣የመንፈሳዊ ግጥም የመጻፍ፣መንፈሳዊ ፊልም የመድረስም ሆነ የመስራት ጸጋ ያላቸውን ወንድም እህቶችን በማበረታታት፣የነገዋ ቤተክርስቲያን ተስፋ እንዲሆኑ፤ የሚሰራ ሚዲያችሁ ነውና፤ጠንክረን በጽናት እንድንሰራ የእናንተ ትንሽ ድጋፍ ለኛ ትልቅ ዋጋ አለውና የዩቱባ ቻናላችንን ሰብስክራይብ፤ ላይክ፤ሼር በማድረግ የአገልግሎቱ፤የበረከቱም ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን፡፡ ምንም እንኳን ከአለንበት ቦታ(በጮሌ ወረዳ በጮሌ ከተማ) አንጻር ፤የዋይፋይ እና ለሚዲያው የሚያስፈልጉን የአንድአንድ ማቴርያሎች ችግር ቢያጋጥመን ከወዲሁ ይቅርታ እየጠየቅን፤የተቻለንን ያህል ስራዎቻችንን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡ ለበለጠ መረጃ፡-0933606797 ፡-0922780268 ሚዲያችንን በገንዘብ ማገዝ ለምትፈልጉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡-1000647269878    / @arsi_chole.zemarian21   ‪@seifuonebs‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@abelbirhanu1‬ ‪@EOTCTV‬ ‪@-mahtot‬ ‪@donkeytube.eshetumelese‬ ‪@EOTCMK‬ ‪@ahadustudios‬ ‪@AbelBirhanu‬ @ort የእመቤታችን መዝሙር || Orthodox Mezmur ||ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ /ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ /ዘማሪ ደያቆን አቤል መክብብ #tiktokers #Blogging#Twitter#Ethiopiancomedy#ebstv#bbcnews#Ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicmovies2022#መድረክ#lovestory#lovestorymovie#official#comedian#drama#ድንቅልጆች#donkeytube#ebssundayshow#live#lovesacrifice#lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland #yilmahailu #love #mezmur 🔴like mezemran yilma hailu collection ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ተወዳጅ ዝማሬ በዚህ ሊንክ • 🛑ሳይቆራረጥ የሚደመጥ የቅድስት መዝሙራት ስብስብ like m... ያገኛሉ። የተዋህዶ_መዝሙራትን_በብዛት_ለማግኘት_ቻናሉን_ሰብስክራይብ_ያድርጉ። #yilmahailu #love #mezmur_orthodox_ethiopian_ethiopian_orthodox_mezmur_ethiopian_drama_adey_drama "በድንኳኔ እልልታ ሙሉ ነው" | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ‪@-mahtot‬ /@-mahtot

Comments
  • Te`amira Fikirki Mariyam በጮሌ ደ/ገ/ቅ/ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ሊቃውንት አባቶች የማኅሌተ ጽጌ ወረብ 1 год назад
    Te`amira Fikirki Mariyam በጮሌ ደ/ገ/ቅ/ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ሊቃውንት አባቶች የማኅሌተ ጽጌ ወረብ
    Опубликовано: 1 год назад
  • 🔴የዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ ዝማሬ ሐና እና ኢያቄም ወለዱ ሰማይ 9 месяцев назад
    🔴የዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ ዝማሬ ሐና እና ኢያቄም ወለዱ ሰማይ
    Опубликовано: 9 месяцев назад
  • የሙሴ ታሪክ በአማርኛ | ባህረ ኤርትራ | መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ 18 часов назад
    የሙሴ ታሪክ በአማርኛ | ባህረ ኤርትራ | መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ
    Опубликовано: 18 часов назад
  • 🔴አዲስ የልደት ዝማሬ 1 месяц назад
    🔴አዲስ የልደት ዝማሬ "ተወለደ ጌታ" የአርሲ ጮሌ ዘማሪያን ህብረት🔴New Orthodox Mezmur ‪@Arsi_Chole.Zemarian21
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • እኔ ጡረታ ብወጣም ልጆቼን ተክቻለሁ... የቀድሞ የእግር ኳስ ተጫዋች ባካሪ ሳኛ | Seifu on EBS 2 дня назад
    እኔ ጡረታ ብወጣም ልጆቼን ተክቻለሁ... የቀድሞ የእግር ኳስ ተጫዋች ባካሪ ሳኛ | Seifu on EBS
    Опубликовано: 2 дня назад
  • ማርያም አርጋለች   የዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ዝማሬ ፤ በግንቦት አንድ ሚዲያ ዘማሪያን #newethiopianmezmur @abelbirhanu1 @-mahtot 5 месяцев назад
    ማርያም አርጋለች የዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ዝማሬ ፤ በግንቦት አንድ ሚዲያ ዘማሪያን #newethiopianmezmur @abelbirhanu1 @-mahtot
    Опубликовано: 5 месяцев назад
  • የረዱ ምስራች ለእናቷ ተሰጠ ብርአምባር ተባለ 22 часа назад
    የረዱ ምስራች ለእናቷ ተሰጠ ብርአምባር ተባለ
    Опубликовано: 22 часа назад
  • ЗАПРЕЩЁННОЕ ПРОРОЧЕСТВО! Гурьянов видел ФИНАЛ! БОЛЬШОЙ переход случится ЛЕТОМ 2026 года! 5 дней назад
    ЗАПРЕЩЁННОЕ ПРОРОЧЕСТВО! Гурьянов видел ФИНАЛ! БОЛЬШОЙ переход случится ЛЕТОМ 2026 года!
    Опубликовано: 5 дней назад
  • 🔴አንዲት በግ ፍለጋ በዘማሪት ዶ/ር ስምረት መኩሪያ አዲስ ዝማሬ የተሻለ ነገር አስበህልኝ ነው || በዘማሪት እድላዊት ፍሬው @EOTCTV@AbelBirhanu 9 месяцев назад
    🔴አንዲት በግ ፍለጋ በዘማሪት ዶ/ር ስምረት መኩሪያ አዲስ ዝማሬ የተሻለ ነገር አስበህልኝ ነው || በዘማሪት እድላዊት ፍሬው @EOTCTV@AbelBirhanu
    Опубликовано: 9 месяцев назад
  • 5 January 2026 1 месяц назад
    5 January 2026
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • ምስለ ሚካኤል ወገብርኤልበሁለቱ ዘማሪያን፡ዕድላዊት ጣሰው እና ህይወት በልሁ  /@Ginbot1ፍሬጥበብ 1 год назад
    ምስለ ሚካኤል ወገብርኤልበሁለቱ ዘማሪያን፡ዕድላዊት ጣሰው እና ህይወት በልሁ /@Ginbot1ፍሬጥበብ
    Опубликовано: 1 год назад
  • #ortodox#መዝሙር  ዘማሪት ሳራ መስፍን ✍️በፀጉሬ ቁጥር 🙏#በሚል የእመቤታችን ምስጋና#አዲስ ዝማሬ 9 месяцев назад
    #ortodox#መዝሙር ዘማሪት ሳራ መስፍን ✍️በፀጉሬ ቁጥር 🙏#በሚል የእመቤታችን ምስጋና#አዲስ ዝማሬ
    Опубликовано: 9 месяцев назад
  • Почки скажут вам: всего 1 стакан перед сном и ночные походы в туалет исчезнут | ПАМЯТЬ И МОЗГ 4 недели назад
    Почки скажут вам: всего 1 стакан перед сном и ночные походы в туалет исчезнут | ПАМЯТЬ И МОЗГ
    Опубликовано: 4 недели назад
  • Echoes of Africa 🌍 | Zulu Voices for Deep Calm & Serenity 3 месяца назад
    Echoes of Africa 🌍 | Zulu Voices for Deep Calm & Serenity
    Опубликовано: 3 месяца назад
  • ቃና ዘገሊላበአርሲ ጮሌ Qana Zagalila Arsi chole Part Two 13 дней назад
    ቃና ዘገሊላበአርሲ ጮሌ Qana Zagalila Arsi chole Part Two
    Опубликовано: 13 дней назад
  • #ደብረ ታቦር_   #በዘማሪት አዜብ አለማየሁ ተዘጋጅቶ  በሐይማኖት ጌታቸው የተተረከ 5 месяцев назад
    #ደብረ ታቦር_ #በዘማሪት አዜብ አለማየሁ ተዘጋጅቶ በሐይማኖት ጌታቸው የተተረከ
    Опубликовано: 5 месяцев назад
  • 🛑በወርቅ ቀለም ተጽፈሻል/ በዘማሪት ሣሮን ፍስሃ//🔴Bewerk kelem tetsefeshal /by zemarit saron fiseha 13 дней назад
    🛑በወርቅ ቀለም ተጽፈሻል/ በዘማሪት ሣሮን ፍስሃ//🔴Bewerk kelem tetsefeshal /by zemarit saron fiseha
    Опубликовано: 13 дней назад
  • ОН НЕ БЫЛ ИЗБРАН — НО ИМЕННО ЕМУ СУЖДЕНО УВИДЕТЬ, КАК НАЧИНАЕТСЯ КОНЕЦ ВРЕМЁН! ДРАМА 2 дня назад
    ОН НЕ БЫЛ ИЗБРАН — НО ИМЕННО ЕМУ СУЖДЕНО УВИДЕТЬ, КАК НАЧИНАЕТСЯ КОНЕЦ ВРЕМЁН! ДРАМА
    Опубликовано: 2 дня назад
  • 🔴ኅብረ ዝማሬ በአዳማ | አእላፋት ዝማሬ | ደብረ ፀሐይ ቅድስት ማርያም | ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ |ETHIOPIA ORTHODOX TEWAHDO MEZMUR | 1 месяц назад
    🔴ኅብረ ዝማሬ በአዳማ | አእላፋት ዝማሬ | ደብረ ፀሐይ ቅድስት ማርያም | ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ |ETHIOPIA ORTHODOX TEWAHDO MEZMUR |
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • ባለተስፎች ነን ;በሦስቱ ዘማሪያን BaleTesfoch Nen, 4 месяца назад
    ባለተስፎች ነን ;በሦስቱ ዘማሪያን BaleTesfoch Nen,
    Опубликовано: 4 месяца назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5