У нас вы можете посмотреть бесплатно 🔴አንዲት በግ ፍለጋ በዘማሪት ዶ/ር ስምረት መኩሪያ አዲስ ዝማሬ የተሻለ ነገር አስበህልኝ ነው || በዘማሪት እድላዊት ፍሬው или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
@Arsi_Chole.Zemarian21 dont forget to subscribe and share. በሰሞነ ሕማማት ልናደምጠው የሚገባ የንስሐ ዝማሬ አንዲት በግ ፍለጋ አንዲት በግ ፍለጋ ወልድን ፍቅር ሳበው አለሙን እንዲሁ ወደደው አዳነው አዳም ነፃ ወጣ ዳግም ተወለደ የ እዳ ደብዳቤውም ጠፋ ተቀደደ በነፃ ፈቃድ የአዳም ዘር አጥፍቶ ንሰኃ ሳይገባ ከ ትዕዛዙ ወቶ በኃጢአት በበደሉ ዳግም ካልታሰረ የሲኦል እስራት በክርስቶስ ተሻረ አዳምና ሔዋን በበሏት ዕፀ ሞት ነፍሳት ሲሰቃዩ በገሃነመ እሳት ስለ እኛ መታመም ህማም ተቀብሎ ሕይወትን አደለን በመስቀል ተሰቅሎ አምላክ ሰው ሰው አምላክ በሆነበት ሚስጢር እጅግ በሚደንቀው በእግዚአብሔር ፍቅር በረቂቅ ጥበቡ ለእኛ ለሁላችን የማዳኑ ስራ ተከናወነልን በሞቱ ሞት ሽሮ ሞትን ድል ነስቶልን ከሲኦል እስራት ከጨለማ አውጥቶን ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ገዝቶናል ቀንበሩ ተሰብሮ ጠላት ተሸንፏል #ethiopia #habesha #abelbirhanuየወይኗ #ebs #voiceeffects #love #duet #comedyshorts #comedy #art #ebstv #subscribe #film #ethiopianmovie #docter #animals #animation #mezmur #orthodox #tawahido, #sefu #eotc #eotc_mk #eotctv #ethiopia #america #american #youtuber #youtube #youtubevideo #youtubechannel #festival #addisababa #church #malankara_orthodox_church #new #news #newvideo #mahitot @-mahtot @EOTCTV @EOTCMK @abelbirhanu1 @donkeytube.eshetumelese #ahdu @Ahadu #EthiopianOrthodox #Mezmur #HeldCaptive #ዛሬስተይዣለው #YilmaHailu #EgeziharyaYilma #DeaconBirukJifar #EnziraAssaf #ZiqRecords #YilmonicLLC #TewahedoMusic My Lord's Appearance || ጌታዬ ሆነ ደም ግባት አልባ #eritrean #mezmur #ethiopianmezmur Original Song: Getaye Hone Dem Gibat Alba Original Singer: Tewodros Yosef Website: https://www.ahadustudios.com/ የ ኢየሱስ ክርስቶስ ሙሉ ፊልም | Jesus Movie in Amharic | Ethiopian ጎኑን የወጋው ወታደር፡ የቅዱስ ለንጊኖስ ሰማዕትነት - ሙነ ሕማማት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ | Himamat | Monday to saturday @meba-tv ህማማት ከማለቁ በፊት የግድ ይሄን መሰማት አለባቹ። #ethiopian #ortodox #ortodoxtewahedo የተሻለ ነገር አስበህልኝ ነው || በዘማሪት እድላዊት ፍሬው @21media27