У нас вы можете посмотреть бесплатно እድሜህ 33 አመት ሲሞላህ ታምር ይፈጠራል! በህይወት ዘመንህ አንድ ግዜ የሚመጣ እድል የበረከት ዘመንህ የሚጀምርበት! ምን ማድረግ አለብህ! አንዳታልፈው или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እየሱስ ክርስቶስ በምድር ላይ የኖረው እስከ 33 አመቱ ድረስ ነበር በወንጌል የተገለጹት ክርስቶስ የሰራቸው የታምር አይነቶች 33 ነበሩ መጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ በዘፍጥረት ምእራፍ 1 ላይ እግዚያብሄር የሚለው ቃል 33 ግዜ ብቻ ነው የተጠቀሰው በሙሴ ህግ የመንጻት ስነስርአት 33 ቀን ይፈልጋል ፡፡ በክርስትና 3 ቁጥር የእግዚያብሄርን ሶስትነት የሚገልጽ ቁጥር ነው፣ ንጉስ ዳዊት እስራኤል ላይ የነገሰው 33 አመት ነበር፣ ኢየሩሳሌም የሚገኘው የሰለሞን ቤተ መቅደስ የተገነባው 33ዲግሪ ላቲቱድ መስመር ላይ ነው፣ የመጀመሪያው የሰለሞን ቤተ መቅደስ ከመፍረሱ በፊት 33 አመት ነበር የቆየው፣ አሜን የሚለው ቃል በኒውመሮሎጂ ሲተነተን 33 ይመጣል፣ በቁራን በ33 የተከፈሉ 99 የአላህ ስሞች እንዳሉት ይናገራል በእስልምና መቁጠሪያም ሲዘጋጅ 33 ዛጎሎች በሶስት ተከፋፍለው ነው፡፡ ሂንዱይዝም 33ሺ አማልክት አሏቸው፣ የሂንዱ አምላክ ክሪሽናም የሞተው በ33 አመቱ ነበር ትልቁና ወድቆ የሚታየው የአክሱም ሀውልት ከፍታው 33 ሜትር ነው፣የሀገራችን የአማርኛ ሆሄያት ፊደል ብዛት 33 እንደሆነ ይታወቃል፡፡ የሰው የአከርካሪ አጥንቱ ከታች እስከ ላይ ሲቆጠር 33 ነው፣ የቅርብ ግዜ ጥናት እንደሚያሳየው ደግሞ በማህጸን ያለ ህጻን ልጅ ህልም ማየት የሚጀምረው በ 33ኛ ሳምንቱ ነው፣ ቫቲካን የሚገኘው ካቴድራል የመግቢያ በሮቹ 33 ናቸው፣ የተባበሩት መንግስታት ባንዲራ አለምን በ33 ክፍልፋይ ከፋፍሎአት በዘንባባ ዝንጣፊ ተከቦ ይታያል፣ ቪክትሪ የሚባለውን ምልክት ቪ ቅርጽ በጣቶችህ ብትሰራ ልኬቱ 33 ዲግሪ ነው የእውነት ዘመን ዌብ ሳይታችንን ይጎብኙ ሰhttp://ageoftruthteaching.blogspot.co... በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ በመሆን እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን በቻናሉ የሚለቀቁ አዳዲስ ጠቃሚ መረጃዎች በየጊዜው ማግኘት ይችላሉ። share by spreading this message! like and subscribe ,Turn on notifications to stay updated! 🔔