У нас вы можете посмотреть бесплатно እንዳላየ አንሆንም - ENDALAYE ANHONM || Lidiya Gossaye || New Protestant Amharic mezmur 2025 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በፀናች ክንድህ በድንቅ ታምር ታጅበን ወጥተን ከአስጨነቀን እጅ ስንት ዘመን በጭንቅ አስሮ ከገዛን አስበዝብዘኸን ከገ(ዛ)ችን ቤት ከፍርሀት ወጥመድ ከባርነት ነፃ አውጥተኸን ባንተ ጉልበት ምድረበዳ ላይ ዛሬ ብንደርስ አናምንሃለን መሪያችን የሱስ አንሆንም እንዳላየ ክንድህ.....ን ፈርዖንን ያስጣልክ በምድረበዳም አለህ አንሆንም እንዳላየ ክንድህ.....ን ለኛ ባይመስልም የምትኖር ነህ ታምነህ መኖር ጀመርን በነፃነትህ መች በዚህ አበቃ አለ አቅርቦትህ እንጀራም ሆነ ፈውስ ለዚህ ቤት በዕለት ዕለት ሚቆረስለት ከሞትአፍ አፍ ላይነፍስን ስትነጥቅ በእውነት አይተናል ትድግናህ ድንቅ እነግረዋለን ዛሬም ለቆመው የአምላካችን ክንድ እንደዚህ አይነት ነው አንሆንም እንዳላየ ክንድህ.....ን ፈርዖንን ያስጣልክ በምድረበዳም አለህ አንሆንም እንዳላየ ክንድህ.....ን ለኛ ባይመስልም የምትኖር ነህ ታምነህ ታምነህ አይተናል ታማኝ ነህ ዛሬም እግዚኣብሔር በከበደን ላይ አዋቂ አንተ እኛ እንጂ አንተ መች ግራ ተጋብተሀል አንሆንም እንዳላየ ክንድህ.....ን ፈርዖንን ያስጣልክ በምድረበዳም አለህ አንሆንም እንዳላየ ክንድህ.....ን ለኛ ባይመስልም የምትኖር ነህ ታምነህ