У нас вы можете посмотреть бесплатно መጽሃፈ ኢዮብ ባጭሩ (ዶ/ር ተስፋዬ ማሞ) The Book of Job in Amharic или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
"እግዚአብሄር ሰጠ፣ እግዚአብሄርም ነሳ፣ የእግዚአብሄር ስም የተባረከ ይሁን" (1:21)… "ጅማሬህ ታናሽ ቢሆንም ፍጻሜህ እጅግ ይበዛል" (8:7)…"እነሆ ቢገድለኝ ስንኳ እርሱን በትዕግስት እጠባበቃለሁ፣ ነገር ግን መንገዴን በፊቱ አጸናለሁ" (13:15)…"እግዚአብሄር በአንድ መንገድ በሌላም ይናገራል ሰው ግን አያስተውለውም" (33:14)…"እግዚአብሄር ታላቅ ነው እኛም አናውቀውም" (36:26)…"ሃይል የሌለውን ምንኛ ረዳኸው ብርታት የሌለውን ክንድህ ምንኛ አዳንኸው!" (26:2)…"እጄን ባፌ ላይ እጭናለሁ" (40:5)…"ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ እንደሆንህ አሳብህም ይከለከል ዘንድ ከቶ እንደማይቻል አወቅሁ (42:2)…"መስማትንስ በጆሮ በመስማት ሰምቼ ነበር አሁን ግን አይኔ አየችህ" (42:5)…አብረን እንያቸው…