• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

( ዋስ-አጋች ) ደብተራው ተጋለጠ скачать в хорошем качестве

( ዋስ-አጋች ) ደብተራው ተጋለጠ 5 лет назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
( ዋስ-አጋች ) ደብተራው ተጋለጠ
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: ( ዋስ-አጋች ) ደብተራው ተጋለጠ в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно ( ዋስ-አጋች ) ደብተራው ተጋለጠ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон ( ዋስ-አጋች ) ደብተራው ተጋለጠ в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



( ዋስ-አጋች ) ደብተራው ተጋለጠ

#Subscribe_Share_like_በማድረግ_አገልግሎቱን_ይደግፉ። ዛሬ ዛሬ ላይ በተለይም መኖር የሚባለው ጉዳይ በራሱ ጥያቄ ውስጥ ገብቷል፡፡ ኑሮው ራሱ የተሸከመው ጥያቄ አለ፣ ትዳራችንም ውስጥ ጥያቄ አለ፣ የቤተሰባችንም ሕይወት ውስጥ ጥያቄ አለ፣ እውቀታችንም ውስጥ ጥያቄ አለ፣ ንብረታችንም ውስጥ ጥያቄ አለ፣ ዕድላችንም ውስጥ ጥያቄ አለ፡፡ እሺ እንግዲህ ለነዚህ ጥያቄዎች ማን መልስ ይስጥ? ማንስ ከውዥንብር እንቆቅልሾቻችን ያሳርፈን? ያሉን ትላልቅ የትምህርትና የምርምር ተቋማት ለምን እስከ ወዲያኛው የሚያሳርፍ የሕይወት መልስ አይሰጡንም? በሳይንሱና በግኝቱ ዘርፍ ያመረትናቸው የቴክሎኖጂ ውጤቶች ለምን የውስጣችንን ጥያቄ በተገባ መመለስ አልቻሉም? በመንግሥትም ሆነ በሕዝባዊ መዋቅር ግንባታ ውስጥ ያቋቋምናቸው የተለያዩ ማኅበራት መልሳቸው ለምን የምንፈለግው ጥያቄ ላይ አጥጋቢ አይሆንልም? በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የጌታችን ቃል "ለምኑ፥ ይሰጣችሁማል፤ ፈልጉ፥ ታገኙማላችሁ፤ መዝጊያን አንኳኩ፥ ይከፈትላችሁማል።" ይላል ማቴዎስ 7፥7 ላይ፡፡ ቁጥር 11 ላይ ደግሞ እንደዚህ ይላል፡፡ "እንኪያስ እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታ መስጠትን ካወቃችሁ፥ በሰማያት ያለው አባታችሁ ለሚለምኑት እንዴት አብልጦ መልካም ነገርን ይሰጣቸው?" ይላል፡፡ ከዚህ የተስፋ አምላክ የተስፋ የእውነት ቃል ላይ እምነታችንን ማቆም ያቃተን እኛ፤ የሕይወትና የኑሮ ጥያቄዎቻችንን ወደ ሰማያዊው አባት መውሰድ የምንችለበት መንገድ ስለማናውቅ፤ የመልሶቻችን ምንጭና አድራሻ ከምድራዊ የቴክሎኖጂው መረብ አሊያ የመገናኛው አውታረ ዓለም ውስጥ ብቻ እየፈለግን እየፈለግን ዓመታትን ከመወለድ ጀምሮ ስንባዝን፤ ለጊዜው የሚያስታግስ የሚመስል ምላሽን ብናገኝም ሊቆይ የሚችለውን መልስ ከማግኘት ይልቅ ወደሌላ ጥያቄ እየተሸጋገርን፤ ወደ ሌላ አጀንዳና ርዕስ እየዘለቅን፤ ተረጋግቶ ለመኖር የሚፈቅድልንን የውስጥ ሕይወት የሰላምና የእፎይታ አንድነት ተነፍገን፤ የነበረውንም፣ ያለውንም ሆነ የሚመጣውን በአብዛኛው 'መሰለኝ' እያልን በሚመስል ሕይወትና በሚመስል መርህ ውስጥ ብዙ ቆይተን ስናበቃ፤ አሁን ሁሉም ነገር የሚመስል እየሆነብን የእርግጠኝነት ኃይልና ድጋፍ ተለይቶን በግምት ብዙዎቻችን እንኖራለን፡፡ "እንዲህ ይመስለኛል፣ እንዲህ ሊሆን ይችላል፣ እንዲሁ የሚቀጥል ይሆናል፣ ምናልባት እንዲህ ቢሆንስ" ብለን ውሉ ያልረገጠ መልስ የሰጠንባቸው ወይንም መልስ የተቀበልንባቸው ነገሮችን መለስ ብለን ስንመለከታቸው፤ ከመላ ምቱ አካሄድ ያፈነገጡ፣ በምንጠብቀው መስመር ላይ ያልሄዱ፣ ካሰብነው በተቃራኒው አቅጣጫ የሚጓዙ ሲሆኑብን አሊያም በጠበቅነው ፍፃሜ ሥር ተሳክተው ቢገኙ እንኳ ሌላ የማንጠብቃቸው ጅማሮዎችን እያስነሡ የሕይወታችንን ገሚሱ ክፍል በእጅጉ የተፈታተኑ ሆነው ለረጅም ዘመናት ሕልውናችንን ስለ መፋለማቸው ብዙዎቻችን ማስተዋል አልጀመርንም፡፡

Comments
  • ወደ እግዚአብ ሔር የቃል በረከቶች. በጣሊያን ሮም ካስተማሩት  Memehir Girma Wondimu 668#subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙ አሰሙ 1 год назад
    ወደ እግዚአብ ሔር የቃል በረከቶች. በጣሊያን ሮም ካስተማሩት Memehir Girma Wondimu 668#subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙ አሰሙ
    Опубликовано: 1 год назад
  • በሁላችንም ቤት ያለ የትዳር ችግር እና የመናፍስት ውጊያ አሰራሩ ሲጋለጥ 5 лет назад
    በሁላችንም ቤት ያለ የትዳር ችግር እና የመናፍስት ውጊያ አሰራሩ ሲጋለጥ
    Опубликовано: 5 лет назад
  • በመካነ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ለአዲሱ ቤተ ክርስቲያን የመሠረት ድንጋይ ሲቀመጥ 36 минут назад
    በመካነ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ለአዲሱ ቤተ ክርስቲያን የመሠረት ድንጋይ ሲቀመጥ
    Опубликовано: 36 минут назад
  • ልዩ ትምህርት መንፈሳችን ማን ነዉ? በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ Memehir Girma Wondimu Трансляция закончилась 3 месяца назад
    ልዩ ትምህርት መንፈሳችን ማን ነዉ? በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ Memehir Girma Wondimu
    Опубликовано: Трансляция закончилась 3 месяца назад
  • 17ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ደብተራዎች አደገኛ አስማተኛ ሲሆኑ ፓስተር የሚሆኑት ለምንድነው ? 3 года назад
    17ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ደብተራዎች አደገኛ አስማተኛ ሲሆኑ ፓስተር የሚሆኑት ለምንድነው ?
    Опубликовано: 3 года назад
  • 🛑ወደ ፈጣሪ መቅረብ ስትጀምሩ መከራ ይበዛል! || ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2025 3 недели назад
    🛑ወደ ፈጣሪ መቅረብ ስትጀምሩ መከራ ይበዛል! || ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2025
    Опубликовано: 3 недели назад
  • Memeher Girma Wondimu Video 118  የእናቶችን ምጥ  የሚያጠብቅ  አይነጥላ 4 года назад
    Memeher Girma Wondimu Video 118 የእናቶችን ምጥ የሚያጠብቅ አይነጥላ
    Опубликовано: 4 года назад
  • ትልቁ አላማዬ ኦርቶዶክስን ማዳከም ነው ልጁን በ 3አመቱ ሳይሰስት ለገዳም ሰጠው እያለ በቁጭት የተሸኘው መንፈስ 5 лет назад
    ትልቁ አላማዬ ኦርቶዶክስን ማዳከም ነው ልጁን በ 3አመቱ ሳይሰስት ለገዳም ሰጠው እያለ በቁጭት የተሸኘው መንፈስ
    Опубликовано: 5 лет назад
  • በጀርመን ሀገር ለ15አመት ጋንጃና ማሪዋና የሚያሶስደው እና በ23 አመትዋ የ83 አመት አሮጊት ሆነችብን ትፀልያለች እያለ በቁጭት የተሸኘው መንፈስ 5 лет назад
    በጀርመን ሀገር ለ15አመት ጋንጃና ማሪዋና የሚያሶስደው እና በ23 አመትዋ የ83 አመት አሮጊት ሆነችብን ትፀልያለች እያለ በቁጭት የተሸኘው መንፈስ
    Опубликовано: 5 лет назад
  • Memeher Girma Wondimu Video 103     90 ሺ ብር በመቅደድና በመቅበር ያጠፋበት ታዳጊ ተማሪ 5 лет назад
    Memeher Girma Wondimu Video 103 90 ሺ ብር በመቅደድና በመቅበር ያጠፋበት ታዳጊ ተማሪ
    Опубликовано: 5 лет назад
  • ልዩ ትምህርት በዝምታ ተክዝ! በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ Memehir Girma Wondimu Трансляция закончилась 3 месяца назад
    ልዩ ትምህርት በዝምታ ተክዝ! በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ Memehir Girma Wondimu
    Опубликовано: Трансляция закончилась 3 месяца назад
  • 🛑ሰይጣን የሚያጠቃቹ ለዚ ነው!! || ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2025 3 недели назад
    🛑ሰይጣን የሚያጠቃቹ ለዚ ነው!! || ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2025
    Опубликовано: 3 недели назад
  • Memeher Girma Wondimu 174 ለሙስሊሞች የኢየሱስ ክርስቶስ ማዳን ሆነ 4 года назад
    Memeher Girma Wondimu 174 ለሙስሊሞች የኢየሱስ ክርስቶስ ማዳን ሆነ
    Опубликовано: 4 года назад
  • የመምህር ግርማ የፀጋ ምንጭ አስማት ነው ? | የመፈወስ ፀጋቸው ሚስጥር | መምህር ግርማን የከሰሷቸው ያሳሰሯቸው መጨረሻ 2 года назад
    የመምህር ግርማ የፀጋ ምንጭ አስማት ነው ? | የመፈወስ ፀጋቸው ሚስጥር | መምህር ግርማን የከሰሷቸው ያሳሰሯቸው መጨረሻ
    Опубликовано: 2 года назад
  • የዚህ ትውልድ የሱስ ችግር ለ 6ዓመት ሱሱን ብቻ እንዲከባከብ ያደረገው መንፈስ ተጋለጠ 5 лет назад
    የዚህ ትውልድ የሱስ ችግር ለ 6ዓመት ሱሱን ብቻ እንዲከባከብ ያደረገው መንፈስ ተጋለጠ
    Опубликовано: 5 лет назад
  • ህልምና ፍችዎቻቸው / ከቀሲስ ሄኖክ እንደፃፉት 1 год назад
    ህልምና ፍችዎቻቸው / ከቀሲስ ሄኖክ እንደፃፉት
    Опубликовано: 1 год назад
  • ባለቤቷ ከአሜሪካ ሲደውል እንዳትመጣ ስትመጣ አንቅሀለሁ እያለ የሚዝተው የዲያብሎስ አሰራር እና ስልት ሲጋለጥ በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ 5 лет назад
    ባለቤቷ ከአሜሪካ ሲደውል እንዳትመጣ ስትመጣ አንቅሀለሁ እያለ የሚዝተው የዲያብሎስ አሰራር እና ስልት ሲጋለጥ በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ
    Опубликовано: 5 лет назад
  • Memeher Girma Wondimu Video 83 ለ  ዲያቆኑን ያሰቃየዉ ጠቋር 5 лет назад
    Memeher Girma Wondimu Video 83 ለ ዲያቆኑን ያሰቃየዉ ጠቋር
    Опубликовано: 5 лет назад
  • Memehir Girma Wondimu VCD 55 B 7 лет назад
    Memehir Girma Wondimu VCD 55 B
    Опубликовано: 7 лет назад
  • ወቅታዊ ትምህርት ‘’ ሀገር የሌለው ሰው “ በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ። ሼር ሼር ዓለም በተዋህዶ ድምፅ ትጥለቀለቅ። 5 лет назад
    ወቅታዊ ትምህርት ‘’ ሀገር የሌለው ሰው “ በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ። ሼር ሼር ዓለም በተዋህዶ ድምፅ ትጥለቀለቅ።
    Опубликовано: 5 лет назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5