У нас вы можете посмотреть бесплатно የማልሰጋበት "YEMALSEGABET” NEW ETHIOPIAN GOSPEL SONG 2025 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
We’re Bruck and Tihut DONT FORGET TO SUBSCRIBE! የማልሰጋበት! አለም ሳይፈጠር ለኔ ፍቅር ካለው ቢቀንስስ ብዬ እንዴት እሰጋለው እኔ ሳልኖር ወዶኝ ኖሬ አይጠላኝም ከዚህ ድንቅ ፍቅር ማንም አይለየኝም አቤት የእሱ ፍቅር አቤት የእሱ ቸርነት ቃላት አይገልፀው ከቶ ቋንቋ ከየት ተገኝቶ እንዴት እሆናለሁ ብዬ የማልሰጋበት የውዴን/ የአባቴን ፍቅር ነው የተደገፍኩበት የፀሎቴ ምላሽ አይደለም መውደዱ የትጋቴም ውጤት መች ሆነና ፍቅሩ እንኩዋን የኔ ፀሎት አለም ሳይፈጠር በዘላለም ፍቅር ተወድጄ ነበር አቤት የእሱ ፍቅር አቤት የሱ ቸርነት ቃላት አይገልፀው ከቶ ቋንቋ ከየት ተገኝቶ እንዴት እሆናለሁ ብዬ የማልሰጋበት የውዴን/ የአባቴን ፍቅር ነው የተደገፍኩበት አልጨምረው ችዬ በመልካም ምግባሬ ከቶም አልቀንሰው ፀባዬን ቀይሬ በዓለም ሃያል ጉልበት መሰረቱ ፅኑ የተወደድኩበት የጌታ ፍቅሩ (2*)