У нас вы можете посмотреть бесплатно #CMN или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ፓስተር ሚካኤል ተፈራ በካናዳ የፍቅር ወንጌል ቤተክርስቲያን ዋና መጋቢ ሲሆን፣ በኢትዮጵያ የሊደርሺፕ ኮሌጅ መስራችና ፕሬዝዳንት ነው፡፡ በኢ ኤም ኤን ቴሌቪዥን የቦርድ ሊቀመንበር በመሆን ጌታን በሁሉም መንገድ እያገለገለ የሚገኝ የክርስቶስ ደቀ መዝሙር ሲሆን ከየት ተነስቶ እዚህ እንደደረሰ ምስክርነቱን ሰጥቶናል!#cmn tv በሀገራችን በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከተለያየ ቤተ እምነት በተውጣጡና በህይወታቸው በተመሰከረላቸው ክርስቲያን አገልጋዮች ህብረት በጠቅላላ ጉባኤ እና በቦርድ የሚተዳደር አገልግግሎት ነው! #cmn tv በሀገራችን በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከተለያየ ቤተ እምነት በተውጣጡና በህይወታቸው በተመሰከረላቸው ክርስቲያን አገልጋዮች ህብረት በጠቅላላ ጉባኤ እና በቦርድ የሚተዳደር አገልግግሎት ነው! የሚዲያው ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ እኛ ሁላቸን በዘመናችን አገልግለንበት እናልፋለን፣ መጪው ትውልድ ተረክቦ እስከ ዘመን ፍጻሜ ይቀጥላል!