У нас вы можете посмотреть бесплатно የሚጥል በሽታ (ኢፕሊፕሲ) ምንድን ነው፤ እንዴትስ ይከሰታል፤ መከላከያ መንገዶቹስ-? или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዓለማችን ላይ በበርካታ ሚሊየኖች የሚገመቱ ሰዎች ላይ እንደሚስተዋል የሚነገረው ኢፕሊፕሲ ወይም በዘልማድ የሚጥል በሽታ በአንጎል ላይ የሚከሰት የጤና እክል መሆኑ ይታወቃል። በሽታው ከሰው ወደ ሰው የማይተላለፍ ቢሆንም አልፎ አልፎ በዘረ መል አማካኝነት ከእናት ወደ ልጅ አሊያም ከቤተሰብ ሊተላለፍ ይችላል። በሽታውን መከላከል እንደሚቻልም ባለሙያዎች ያነሳሉ፤ ሙሉ ዝግጅቱን ይከታተሉ፦