У нас вы можете посмотреть бесплатно ዳሰሳ፡- ፊልጵስዩስ Philippians или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የመጽሐፉን ንድፍ እና የዐሳብ ፍሰቱን የሚያብራራውን ፊልጵስዩስ ላይ ያዘጋጀነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። በዚህ ደብዳቤ፣ ጳውሎስ የፊልጵስዩስ ክርስቲያኖች ስላሳዩት ልግስና በማመስገን፣ የኢየሱስን ራስ የመስጠት ፍቅር ለመምሰል የተጠሩበትን መንገድ ያካፍላቸዋል። #BibleProject #ፊልጵስዩስ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ የኢየሱስ ተከታዮች ለእግዚአብሔር መንግሥት ሙሉ በሙሉ ታማኝ መሆን ከፈለጉ፣ በዘመናቸው ካሉ መንግሥታትና የሥልጣን መዋቅሮች ጋር እንዴት ያለ ግንኙነት ሊኖራቸው ይገባል? በዚህ ቪዲዮ ዳንኤል እና ጓደኞቹ በባቢሎን ግዞት ሳሉ ያሳለፉት ተሞክሮ፣ ውጥረቱን ለመመርመር የሚሰጠንን ጥበብ እንመለከታለን። በ21ኛው ክፍለ ዘመን ኢየሱስን መከተል ማለት የስደትን መንገድ መማር ማለት ነው። #BibleProject #Bible #የስደት መንገድ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ BibleProject መጽሐፍ ቅዱስን የበለጠ እንዲያውቁት የሚያግዝዎ ነጻ አገልግሎት ነው። አገልግሎታችንን የምናከናውነው፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ ወገኖች በሚያደርጉልን ቸርነት የሞላበት ስጦታ ነው። ስለ ባይብል ፕሮጀክት የበለጠ ለማወቅ ድረ ገጻችን https://bibleproject.com/Amharic ይጎብኙ፤ ወይም ስጦታዎን የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ሊለግሡ ይችላሉ https://bible.to/amh-v ሌላ ቋንቋ ተናጋሪ ነዎት? ከ50 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ያዘጋጀናቸውን ቪዲዮዎች፣ ምስሎች እና የንባብ ዕቅዶችን ከሚከተለው ድረ ገጻችን ላይ ማግኘት ይችላሉ፦ https://bibleproject.com/languages