У нас вы можете посмотреть бесплатно የትንሣኤ ትርጉም የበዓል አከባበር እና ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከተነሳ በኋላ ለማን ታየ ? или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
† እንኳን ለጌታችን እና መድኅኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሳኤ በሰላም አደረሰን † ትንሣኤ ትርጉም የበዓል አከባበር እና ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከተነሳ በኋላ ለማን ታየ ? በዚህ መንፈሳዊ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቅድስት አንዲት ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓተ አምልኮት ✍ትምህርተ ሃይማኖት,ወራዙትእቅበተ እምነት ማስተማር ✍ታሪክና ቅርስ መንፈሳዊና ማኅበራዊ አገልግሎት ✍መዝሙራት ምክረ አበው ብሒለ አበው ✍ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች ✍መንፈሳዊ ግጥም ጥቅሶችና አባባሎች ✍የመንፈሳዊ መጻሕፍት ዳሰሳዎች ትረካዎች ✍የቤተክርስቲያን ታሪክ መንፈሳዊ ፊልሞች የቅዱሳን ታሪኮች ✍የቤተክርስቲያን ጸሎቶችና ምንባባት ✍ጥናታዊ ጽሑፍ መንፈሳዊ ገዳማትን ጉዞ ታሪካቸውን ትረካ “ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል።” ሆሴዕ 4፥6 “የቤርያ ሰዎች ነገሩ እንደዚሁ ይሆንን? ብለው ዕለት ዕለት መጻሕፍትን እየመረመሩ ቃሉን በሙሉ ፈቃድ ተቀበሉ።”ሐዋርያት 17፥11 ውድ ምዕመናን እለት እለት የቤተክርስቲያን ስብከትና መጽሐፍት እውቀታችንን በማሳደግ ሶሻል ሚዲያ የምንሰማውንና በመጽሐፍ የምናነበውን እየመረመርን ለይተን ማወቅ አለብን እንቃ ህዝባችን ያለ እውቀት አይኑር እውቀት ሲኖረን ነውና በመንፈሳዊ ህይወታቸውን የምናድገው። ሐዋርያዊ ተልእኮን ለማስፋፋት ይህን ቻናል ሰብስክራይብ ሸር በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ በመሆን እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን በቻናሉ የሚለቀቁትን ማግኘት ይችላሉ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሃይማኖታዊ ትምህርቶች መዝሙራት የሚቀርቡበት ዐውደ ምሕረት ነው Ethiopian Orthodox Tewahedo Church mezmur sibket timhrt