У нас вы можете посмотреть бесплатно በህግ መሳሳት እና በፍሬ ነገር መሳሳት ያላቸው ልዩነት | Mistake of Law vs Mistake of Fact или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እንኳን ወደ የህግ ቻናል በሰላም መጣችሁ! በዛሬው ቪዲዮችን በህግ ትምህርት ውስጥ በጣም አስፈላጊ እና መሰረታዊ የሆኑትን 'በህግ መሳሳት' (Mistake of Law) እና 'በፍሬ ነገር መሳሳት' (Mistake of Fact) ምን እንደሆኑ እና በመካከላቸው ያለውን ልዩነት በዝርዝር እንመለከታለን። ብዙውን ጊዜ "ህግን አለማወቅ ይቅርታ አያሰጥም" የሚለውን ብሂል እንሰማለን፤ ነገር ግን ህጉ በዚህ ረገድ ምን ይላል? የትኛው ስህተት ነው ከቅጣት ሊያድን የሚችለው? በዚህ ቪዲዮ የሚከተሉትን ነጥቦች ይማራሉ፦ • የፍሬ ነገር መሳሳት (Mistake of Fact) ምንድነው? ተግባራዊ ምሳሌዎች። • የህግ መሳሳት (Mistake of Law) ምንድነው? • በኢትዮጵያ የወንጀል ህግ ከአንቀፅ 80-81መሰረት እነዚህ ስህተቶች ያላቸው ዋጋ። • አንድ ሰው "አላወቅኩም ነበር" በማለቱ ብቻ ከቅጣት ሊያመልጥ ይችላል? ቪዲዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት Like በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ያግዙ። ለህግ ነክ መረጃዎች ቻናሉን Subscribe ማድረግ እንዳይረሱ! 👉 / @eysehen1 #የህግትምህርት #EthiopianLaw #MistakeOfLaw #MistakeOfFact #የህግምክር #ኢትዮጵያ