У нас вы можете посмотреть бесплатно ከነዳጅ ይልቅ ሰው ሀብት ነው ! ፤ The resource curse | Ethiopia или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Shelf tube ከነዳጅና ከወርቅ በላይ ሀገርን የሚያበለጽገው ምንድነው? ይህ ቪዲዮ ከተፈጥሮ ሀብት ይልቅ የሰው አእምሮ፣ ትምህርት፣ ዲሲፕሊን እና ፈጠራ እንዴት ሀገራትን ከድህነት ወደ ስኬት እንደሚያመጡ ያብራራል። ጃፓን፣ ሲንጋፖር፣ ደቡብ ኮሪያ፣ ስዊዘርላንድ እና እስራኤል እንዴት ከእጥረት ተነስተው ዓለምን እንደመሩ በጥልቅ ይመልከቱ። ሀገርን የሚያበለጽገው ከመሬት ውስጥ የሚወጣ ነገር ሳይሆን ከሰው አእምሮ የሚወጣ ሀሳብ እንደሆነ ይህ ትምህርታዊ ቪዲዮ ያሳያል። እጥረት እንዴት ፈጠራን እና ልማትን እንደሚያፈጥን ይወቁ። ሀገርእድገት | EconomicGrowth |HumanCapital |KnowledgeEconomy |Innovation |Japan |Singapor |SouthKorea |IsraelTech |Switzerland |StartupNation |WealthCurse |EthiopiaDevelopment |Motivation |SuccessMindset |HistoryAndEconomy #የተፈጥሮሀብት #ሀገር_እድገት #HumanCapital #EconomicGrowth #GameTheory #ሀብት_መርገም #JapanSuccess #SingaporeModel #SouthKoreaDevelopment #IsraelInnovation #KnowledgeEconomy #ኢትዮጵያእድገት