• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

አዲስ የናፍቆት ዝማሬ || ቶሎና||ማራናታ || ዘማሪት ፍቅርተ ፈለቀ zemarit fikrte feleke new song tolo na|| maranata скачать в хорошем качестве

አዲስ የናፍቆት ዝማሬ || ቶሎና||ማራናታ || ዘማሪት ፍቅርተ ፈለቀ zemarit fikrte feleke new song tolo na|| maranata 6 месяцев назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
አዲስ የናፍቆት ዝማሬ || ቶሎና||ማራናታ || ዘማሪት ፍቅርተ ፈለቀ zemarit fikrte feleke new song tolo na|| maranata
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: አዲስ የናፍቆት ዝማሬ || ቶሎና||ማራናታ || ዘማሪት ፍቅርተ ፈለቀ zemarit fikrte feleke new song tolo na|| maranata в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно አዲስ የናፍቆት ዝማሬ || ቶሎና||ማራናታ || ዘማሪት ፍቅርተ ፈለቀ zemarit fikrte feleke new song tolo na|| maranata или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон አዲስ የናፍቆት ዝማሬ || ቶሎና||ማራናታ || ዘማሪት ፍቅርተ ፈለቀ zemarit fikrte feleke new song tolo na|| maranata в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



አዲስ የናፍቆት ዝማሬ || ቶሎና||ማራናታ || ዘማሪት ፍቅርተ ፈለቀ zemarit fikrte feleke new song tolo na|| maranata

ናፈከን ኢየሱስ ውሰደን ቶሎና ካንተ ጋራ መኖር ያጓጓናልና ናፈከን ኢየሱስ አንተ ባለ ግርማ ፊትህን ናፍቂ የተጠማ ትውልድ ና ይላል በዜማ ኢየሱስ ኢየሱስ ቶሎና ቶሎና ለዚህ ነው የማርከን አጥበህ ልትወስደን ያንተማ ይደንቃል አፅደቅህ ምድር ላይ ብትተወን ኖሮ ህይወት ምኑ ያጓጓል በእንግድነት ምድር አናቆምም ካስማ እዚ አንደላደል ያንን ልዕልና በሚያልፈውው አንተካም ታልቁን መታደል ቶሎና ቶሎና ናፈቀን ሀገርህ ውሰደን ቶሎና ካንተ ጋራ መኖር ያጓጓናልና ናፈከን ኢየሱስ አንተ ባለ ግርማ ፊትህን ናፍቂ የተጠማ ትውልድ ና ይላል በዜማ በደስታ መኖር በእቅፍህ ገነት ያለ ለብታ በፍቅርህ ግለት ይሄን ናፍቀናል ናልን መሲሁ የሀሴት ልኬት የለም እንዲሁ ቶሎ ና ቶሎ ና የሙሽሪ ክብሯ የበጉ ሚስት መባል ቅኔ ይናገራል በጉ ታርደህላት በደም መገዛቷን ፍቅርህን ያወራል ይህ ምስጢር ግሩም ነው አንተኑ ተውባ ትጠብቅሀለች በበረታ ናፈቆት ከመንፈስህ ጋራ ናልኝ ትልሀለች በደስታ መኖር በእቅፍህ ገነት ያለ ለብታ በፍቅርህ ግለት ይሄን ናፍቀናል ናልን መሲሁ የሀሴት ልኬት የለም እንዲሁ ወደ እረፍትህ አንገባለን የአብ ደስታ ይፈጸማል አሜን ነው(2) የጠበቀንም ቅዱስ መንፈስ ኩሎ አሰማምሮ ያቀርበናል አሜን ነው ሽማግሌዎች ይሰግዳሉ አራቱ አንሰሶች አሜን ይላሉ አሜን ነው አሜን ነው አሜን ነው ለኛም ይባሃል ሁሉ ተችሎህ ተገብቶሀል አሜን ነው አሜን ነው ሠማይና ምድር ይቀባበል የበጉ ቅኔ ይቀጣጠል አዎን የሆነው ባንተ ነው አሜን ምንለው ለዚህ ነው። አሜን ነው አሜን ነው የምትመጣልን ማትመጣብን በጊዜ አምነንህ ሳይመሽብን አሜን ነው አሜን ነው ነው 2 በደስታ መኖር በእቅፍህ ገነት ያለ ለብታ በፍቅርህ ግለት ይሄን ናፍቀናል ናልን መሲሁ የሀሴት ልኬት የለም እንዲሁ ቀድመው የናፈቁህ ተስፋቸዉን አይተው ከሩቅ ተሳለሙ ለሚበልጠው ርስት ለሰማያዊ ሀገር ከተስፋው ተስማሙ እኛማ ይልቁን ላንተ የታጨነው እንደ አንዲት ድንግል መሽራችንን ነው በበረታ ናፍቆት ማራናታ ምንል ማራናታ የተባረከው ተስፋችን የመኖር እርግጠኛነት የደህንነታችን ፍጻሜ ዘላለማዊው አርነት ሞተህ የነበርክ አንተ ሕያውም ፊተኛውና መጨረሻው ማራናታ 2 በሁለት ወገን የተሳለ ስለታሙ ሰይፍ በአፍህ ያለ ማራናታ ሰባቱ የእግዚአብሔር መናፍስት ደግሞም ሰባቱ ከዋክብት ያሉህ ጌታ ማራናታ መከፈቻ ያለህ የዳዊት ሚከፍት የሌለ ስትዘጋ ሚዘጋ የለ ስትከፋት አንተ የእግዚአብሔር ክርስቶስ ዘላለማዊ ቅዱስ ማራናታ የቀኑ መቅረብ ያስታውቃል ጉባኤው ደግሞ አንተን ናፍቋል የዘመን ምስጢር ማወቂያችን ቃልህ አለልን በእጃችን መምጫህ ቀኒቱን ባናውቀትም ናለን ከማለት አንታክትም ማራናታ ማራናታ ማራናታ በደስታ መኖር በእቅፍህ ገነት ያለ ለብታ በፍቅርህ ግለት ይሄን ናፍቀናል ናልን መሲሁ የሀሴት ልኬት የለም እንዲሁ ኢየሱስ ይመጣል የሚል አዋጃችን የሚል የተስፋ ቃል ትጋት አያጎድልም ጥማት ጨመረብን ይበልጥ ያስናፍቃል ናፍቆት ምልክቱ ቀንህን ማስቸኮል ነፍሳትን መናጠቅ በንቃት መጠበቅ መብራትንም ማብራት ወገብም መታጠቅ ማራናታ ማራናታ የዚያን ጊዜ በአዲሲቱ ኢየሩሳሌም በበጉ ምክንያት ደስታ ነው ሁሌም የዚያን ጊዜ መቅደሰ በእርስዋ ዘንድ በሌለባት በጉ ግን መቅደስ በሆነባት የዚያን ጊዜ እንባ ከአይኖች ይታበሳል ንጉስ በሀሴት ይወደሳል የዚያን ጊዜ በሚጠብቀን የደስታ አለም ሰላም ይነፍሳል ለዘላለም ማራናታ

Comments
  • ዘማሪት ፍቅርተ ፈለቀ||ሙሉ አልበም #fullalbum # Zemarit Fikerte Feleke #newsong #duet #song 4 года назад
    ዘማሪት ፍቅርተ ፈለቀ||ሙሉ አልበም #fullalbum # Zemarit Fikerte Feleke #newsong #duet #song
    Опубликовано: 4 года назад
  • Kidan Alegn
    Kidan Alegn
    Опубликовано:
  • Egziabher Kegna Gar Bayhone 1 год назад
    Egziabher Kegna Gar Bayhone
    Опубликовано: 1 год назад
  • ዘማሪት ፍቅርተ ፈለቀ || ህልውናህ || አዲስ ዝማሬ #Zemarit fikrte feleke | Hilwnah #duet #newsong #mezimur 1 год назад
    ዘማሪት ፍቅርተ ፈለቀ || ህልውናህ || አዲስ ዝማሬ #Zemarit fikrte feleke | Hilwnah #duet #newsong #mezimur
    Опубликовано: 1 год назад
  • እኔ አንተ ቤት | Ene Ante Bet | ዘማሪት ፍቅርተ ታደሰ | Zemarit Fikirte Tadesse 10 месяцев назад
    እኔ አንተ ቤት | Ene Ante Bet | ዘማሪት ፍቅርተ ታደሰ | Zemarit Fikirte Tadesse
    Опубликовано: 10 месяцев назад
  • Nuhamin Teferi/ኑሀሚን ተፈሪ/ ልታዘዝህ እወዳለሁ/letazezih ewedalehu/New protestant song/2025/2017 11 месяцев назад
    Nuhamin Teferi/ኑሀሚን ተፈሪ/ ልታዘዝህ እወዳለሁ/letazezih ewedalehu/New protestant song/2025/2017
    Опубликовано: 11 месяцев назад
  • ኦ እንዳንተ ያለ ወዳጅ! || ዘማሪት ኤልሳቤጥ ኢትቻ || የዘማሪት ምርትነሽ መዝሙር @MERAWI14 12 дней назад
    ኦ እንዳንተ ያለ ወዳጅ! || ዘማሪት ኤልሳቤጥ ኢትቻ || የዘማሪት ምርትነሽ መዝሙር @MERAWI14
    Опубликовано: 12 дней назад
  • ጥሎ ስለማይጥል || ዘማሪት ቤተልሄም ባይለየኝ || መዝሙር || Betelehem Bayleyeg || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን 3 недели назад
    ጥሎ ስለማይጥል || ዘማሪት ቤተልሄም ባይለየኝ || መዝሙር || Betelehem Bayleyeg || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን
    Опубликовано: 3 недели назад
  • የአሜሪካውን  ፓስፖርት ቀድጄው መጣው || አዝኘለት ገብቼ  አሳዝኖኝ ወጣው || እናቴ ናት ወልዳኝ ቆሻሻ መጣያ የጣለችኝ || እንተንፍስ #70 || ትዕግስት 6 месяцев назад
    የአሜሪካውን ፓስፖርት ቀድጄው መጣው || አዝኘለት ገብቼ አሳዝኖኝ ወጣው || እናቴ ናት ወልዳኝ ቆሻሻ መጣያ የጣለችኝ || እንተንፍስ #70 || ትዕግስት
    Опубликовано: 6 месяцев назад
  • “ይመጣል” ዘማሪት ቤተልሔም ገ/ትንሳኤ// zemariti betelhem G/tinsae // Yimetal// 1 месяц назад
    “ይመጣል” ዘማሪት ቤተልሔም ገ/ትንሳኤ// zemariti betelhem G/tinsae // Yimetal//
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • ገብተህ ከመርንደሬ 10 месяцев назад
    ገብተህ ከመርንደሬ
    Опубликовано: 10 месяцев назад
  • አዲስ ዝማሬ || ተባረክ በኢየሱስ || Tebarek Be Eyesus || ዘማሪት ዘመናይ ጎሳዬ || Zemarit Zemenay Gosaye 1 год назад
    አዲስ ዝማሬ || ተባረክ በኢየሱስ || Tebarek Be Eyesus || ዘማሪት ዘመናይ ጎሳዬ || Zemarit Zemenay Gosaye
    Опубликовано: 1 год назад
  • ሰላም ለኪ || ልዩ ዝማሬ በሚሊኒየም አዳራሽ || በዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ  @21media27 1 год назад
    ሰላም ለኪ || ልዩ ዝማሬ በሚሊኒየም አዳራሽ || በዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ @21media27
    Опубликовано: 1 год назад
  • አዲስ ዝማሬ ''ንጉስ  ሆይ ሺህ  ዓመት ንገስ !የሚልህ ማነው ? ''#ዘማሪት ፍቅርተ ፈለቀ Zemarit Fikerte Feleke #newsong #duet 4 года назад
    አዲስ ዝማሬ ''ንጉስ ሆይ ሺህ ዓመት ንገስ !የሚልህ ማነው ? ''#ዘማሪት ፍቅርተ ፈለቀ Zemarit Fikerte Feleke #newsong #duet
    Опубликовано: 4 года назад
  • “ያለ ልክ” ዘማሪት ቤተልሔም ገ/ትንሳኤ// zemariti betelhem G/tinsae // Yalelek// 1 месяц назад
    “ያለ ልክ” ዘማሪት ቤተልሔም ገ/ትንሳኤ// zemariti betelhem G/tinsae // Yalelek//
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • ፍልሰታ የስቃያችሁ መጨረሻ ይሁን - ዲያቆን ዘላለም ታዬ | New Sibket 6 месяцев назад
    ፍልሰታ የስቃያችሁ መጨረሻ ይሁን - ዲያቆን ዘላለም ታዬ | New Sibket
    Опубликовано: 6 месяцев назад
  • 🔴ተለቀቀ!! አዲሱ🆕 ሁሉ በእርሱፈቃድ ሙሉ አልበም ዝማሬ🎤 || ዘማሪ በሱፍቃድ አንዳርጋቸው Besufkad andargachew album 11 месяцев назад
    🔴ተለቀቀ!! አዲሱ🆕 ሁሉ በእርሱፈቃድ ሙሉ አልበም ዝማሬ🎤 || ዘማሪ በሱፍቃድ አንዳርጋቸው Besufkad andargachew album
    Опубликовано: 11 месяцев назад
  • መቷል ከሰፈሬ | metual kesefere | berii choir | new ethiopian gospel song 2017/2024 1 год назад
    መቷል ከሰፈሬ | metual kesefere | berii choir | new ethiopian gospel song 2017/2024
    Опубликовано: 1 год назад
  • ''መሀል መሆን ሲያምርብህ'' ያ ሰንበር ለኔ ነበር #አዲስ #ዝማሬ ዘማሪት ፍቅርተ  ፈለቀ mehal mehon 3 года назад
    ''መሀል መሆን ሲያምርብህ'' ያ ሰንበር ለኔ ነበር #አዲስ #ዝማሬ ዘማሪት ፍቅርተ ፈለቀ mehal mehon
    Опубликовано: 3 года назад
  • ና ጌታ ሆይ -  ዘሪቱ ከበደ || Na Geta Hoy - Zeritu Kebede 9 месяцев назад
    ና ጌታ ሆይ - ዘሪቱ ከበደ || Na Geta Hoy - Zeritu Kebede
    Опубликовано: 9 месяцев назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5