У нас вы можете посмотреть бесплатно ሰበር ዜና! በአስመራ ቁጣ! ኤርትራ ለጠ/ሚ ዐቢይ ንግግር የሰጠችው አነጋጋሪ መልስ! የነዳጅ ድጎማ ሊነሳ ነው? - ጥር 27/2018 |Dollar Exchange или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዛሬው የዜና እወጃችን ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ በትላንትናው ዕለት በፓርላማ ያንፀባረቁትን አቋም ተከትሎ ኤርትራ ምላሽ ሰታለች። በምላሹም የተነሱ አነጋጋሪ ጉዳዮችን በዝርዝር ይዘናል የምትሰሙት ይሆናል። ኢትዮጵያ የነዳጅ ድጎማን ሙሉ በሙሉ ልታነሳ መሆኑ ቢገለፅም ፣ ከትናንትናው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር ጋር ግን ተቃራኒ መሆኑ አነጋጋሪ ሆኗል። ሙሉ መረጃውን እናደርሳችሁዋለን። በሥምሪት ላይ በሚገኘው የአሜሪካ የባሕር ኃይል አውሮፕላን ተሸካሚ መርከብ ላይ አደጋ ሊያደርስ የሚችል እንቅስቃሴ አሳይታለች የተባለች የኢራን ሰው አልባ አውሮፕላን በአሜሪካ ጦር መመታቷ ተሰምቷል። ይህን የአሜሪካ ጥቃት ተከትሎ ኢራን ምን አለች ሙሉ መረጃውን በዝርዝር ይዘናል። በጣፋጭ መጠጦች ላይ የ50% የዋጋ ጭማሪ እንዲደረግ ተጠየቀ። ይህን ተከትሎ ጥብቅ ማሳሰቢያ ተላልፏል። ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በመከታተል ወቅታዊ መረጃዎችን ያግኙ። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #ገበያ_ሚዲያ #GebeyaMedia #ገበያፖድካስት #ሰበርዜና #Ethiopia #Eritrea #BreakingNews #AbiyAhmed #Asmara #IranDrone #FuelSubsidy #EthiopianPolitics #ሰበርዜና #ኢትዮጵያ #ኤርትራ