У нас вы можете посмотреть бесплатно ዓላማ መር ህይወት- መግቢያ_ Purpose driven Life - Introduction _ alama mer hiywet- megbiya или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
👉 የ40 ቀናት ተአምር🔥 👉 የኖህ ሕይወት በ40 ቀናት የዝናብ ወቅት ተቀይሮአል 👉የሙሴ ህይወት በሲና ተራራ 40ቀናት በኃላ ተለወጠ 👉የዳዊት ህይወት የለወጠዉ የ40 ቀናት የጎልያድ ተግዳሮት ነበር 👉 ኤልያስ የተለወጠዉ እግዚአብሔር በአንድ ጊዜ ምግብ ለ40 ቀናት የሚሆን ብርታትን በሰጠዉ ጊዜ ነዉ 👉የነነዌ ከተማ 40 ቀናት የሚሆን ንሰኃ ለወጣቸዉ 👉እየሱስ ክርስቶስ 40 ቀናት በምድረ በዳ ወስጥ በመቆየት ኃይልን ተሞላ ፡፡ 👉ደቀ መዛሙርቱ የተለወጡት እየሱስ ከትንሳኤ በኃላ 40 ቀናት አብሯቸው በመቆየቱ ነዉ፡፡ በጌታ የተወደዳቹ ውድ የቻናላችን ተከታታዮች የእግዚአብሔር ፀጋና ሰላም ይብዛላቹ፡፡ በቀጣይ 40 ቀናት ተከታታይ መንፈሳዊ ትምህርት ከአላማ መር ህይወት የተሰኘ በሪክ ዋረን የተፃፈ በህይወታችን አላማችንን እንድናዉቅና እንድንፈፅም የሚረዳን አስደናቂ ቀናቶችን አብረን አናሳልፋለን፡፡ ለሚወዷቸዉ ሁሉ አብረን ለ40 አመት የሚሆንን ደግሞም ለዘላለም የሚያረካን መና እንድንበላ ለ 40 ሰዎች በመላክ የዘላለሙን መንገድ በ40 ቀናትን ጉዞ እንጀምር