У нас вы можете посмотреть бесплатно La vaca Dairy farm የወተት ላሞች ኦርባታ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የወተት ላሞች የተለያዩ በሸታወች ያጠቋቸዋል በተለይ የሚታለቡ አለባ ላይ ያሉትን ምክነያቱም በተለይ በካልሸየም በሸታ ይጠቃሉ ይህ ከፍተኛ የ ወተት አምራች ቢሆኑም ባይሆኑም በሸታው ይከሰትባቸዋል ሰለዚህ ላሞች ሲታመሙና ምግብ መመገብ ሲቀኑሱ ለምንድነው በማለት መከታተል ያሰፈልጋል በተጨማሪ የወተት ላሞች እንደወለዱ የምግብ ፍላጎታቸው ከፍተኛ ሰለሆነ በደንብ መኖ ሊቀርብላቸውና ሊመገቡ ይገባል ይህ እንደ ወለዱ ለ12/18 ሰአታት ውሰጥ የሚታየው ከፍተኛ የምግብ ፍላጎት መመገብ ማሳየት ከፍተኛ ጠቀሜታ ሰለአለውና በግዜው የአመጋገብ ሁኔታ ላይ የተመሰረተ ሰለሆነ ጥሩና የተመጣጠነ መኖ ልንሰጣቸው ይገባል ይህም በወሊድ ምክነያት የተጎዳ ሰውነታቸው ቶሎ እንዲያገግምና በሸታንም እንድትቋቋም ይረዳታል ላሞች እንደወለዱ የተያዩ የህክምና ክትትል ከወለዱ በሀላ ሊደግላቸው ይገባል