У нас вы можете посмотреть бесплатно አቤቱ ያኔ - abetu yane የበኩረ መዘምራን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ የደብረዘይት ዝማሬ በዘማሪ ዲያቆን ሙላት ዘወይብላ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
አቤቱ ያኔ - abetu yane የበኩረ መዘምራን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ የደብረዘይት ዝማሬ አቤቱ ያኔ ስትመጣ በሚያስፈራ ግርማ አልችልም ለመቆም ብዙ ነው የኔ ኀጢአትማ አልችልም ለመቆም ብዙ ነው የኔ ኀጢአትማ በደለኛነቴን አንተ ታውቀዋለህ ኃጥያተኛነቴን አንተው ታውቀዋለህ ምህረትህ ብዙ ነው ይቅር በለኝ እማጸንሃለው (2) ✙ አቤቱ ያኔ ስትመጣ በሚያስፈራ ግርማ አልችልም ለመቆም ብዙ ነው የኔ ኀጢአትማ(2) ✙ ጻድቃንን ኑ ብለህ ስትጠራቸው ያኔ ጻድቃንን ኑ ብለህ ስትጠራቸው ያኔ ጌታ ማረኝና ይቅር በለኝ እራራልኝ ለኔ (2) ✙ አቤቱ ያኔ ስትመጣ በሚያስፈራ ግርማ አልችልም ለመቆም ብዙ ነው የኔ ኀጢአትማ(2) ✙ እኔን ያስፈራኛል ኑ እና ሂዱ እሚለው እኔስ ያስፈራኛል ኑ እና ሂዱ እሚለው አቤቱ ኑ ከምትላቸው እጣዬን አድርገው (2) ✙ አቤቱ ያኔ ስትመጣ በሚያስፈራ ግርማ አልችልም ለመቆም ብዙ ነው የኔ ኀጢአትማ(2)