У нас вы можете посмотреть бесплатно G&B Ministry song of the week እንዴት ላመስግንህ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እንዴት ላመስግንህ ቃላቶች ያጥሩኛል መናገር ብጀምር ግዜያቱ እንኳን ያንሳል በላይ በሰማይ ቤት ከቅዱሳኖች ጋር እዚያው አንድ ላይ ሆኜ ባመልክህ ይሻላል እንዴት ላመስግንህ እንዴት ላመስግንህ እንዴት ላመስግንህ እንዴት ላመስግንህ እንዴት ላመስግንህ በምን ቋንቋ ላክብርህ …/2/… ላመስግንህ ኦ ላመስግንህ በምን ቋንቋ ላክብርህ ላመስግንህ ላመስግንህ በምን ቋንቋ ላክብርህ ላመስግንህ ኦ ላመስግንህ አምላኬን ላመስግንህ ላመስግንህ ላመስግንህ አምላኬን ላክብርህ ላንተ የሚመጥን ቃል ስላጣሁልህ በምን ቋንቋ እንዴት ላክብርህ ላምላኬ ጌታዬ እንዴት አድርጌ አክብሮቴን ልስጥህ የምድሩ ቋንቋ ስላነሰብኝ ቃላቶች ስላጠሩብኝ እንዴት አድርጌ በምኔ ቋንቋ ልግለፅ ምስጋና መስጠቴን ላመስግንህ ኦ ላመስግንህ አምላኬ ጌታዬን ላክብርህ ላመስግንህ ላመስግንህ ጌታዬን ላክብርህ ላመስግንህ ኦ ላመስግንህ አምላኬን ጌታዬን ላክብርህ ላመስግንህ ላመስግንህ አምላኬን ላክብርህ