• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

የገንዘብ ነገር:The Psychology of Money by Morgan Housel: Review in Amharic скачать в хорошем качестве

የገንዘብ ነገር:The Psychology of Money by Morgan Housel: Review in Amharic 3 года назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የገንዘብ ነገር:The Psychology of Money by Morgan Housel: Review in Amharic
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: የገንዘብ ነገር:The Psychology of Money by Morgan Housel: Review in Amharic в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно የገንዘብ ነገር:The Psychology of Money by Morgan Housel: Review in Amharic или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон የገንዘብ ነገር:The Psychology of Money by Morgan Housel: Review in Amharic в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



የገንዘብ ነገር:The Psychology of Money by Morgan Housel: Review in Amharic

amazon https://amzn.to/3IuVl5X ስለ ሀብት፣ ስግብግብነት እና ደስታ ጊዜ የማይሽረው ቁም ነገር የያዘ መጸሃፍ ። በገንዘብ ሳይኮሎጂ፣ ሞርጋን ሃውስ እንዴት ከገንዘብ ጋር የተሻለ ግንኙነት እንዲኖርዎት እና ብልህ የፋይናንስ ውሳኔዎችን እንዲያደርጉ ያስተምርዎታል። የገንዘብ ነገር ወይም በእንግሊዝኛው ዘ ሳይኮሎጂ ኦፍ መኒ የሚለው መጸሐፍ ገንዘብ በኢኮኖሚ ውስጥ እንዴት እንደሚዘዋወር እና የእያንዳንዱ ሰው ገንዘብ ላይ ያለው የተዛባ አመለካከት እና ስሜታዊነት እንዴት ለገንዘብ ያለንን አቋም እና ውሳኔ ከተጽእኖ ውስጥ እንደሚያስገባው እና ለገንዘብ አግባብ ያለው አመለካከት እና የተሻለ ውሳኔ እንዲኖረን በሰፊው ያብራራል ። ገንዘብ ያለምንም ሌላ ድጋፍ በራሱ ጌዜአችን ላይ ልዩ መብት እንዲኖረን ማለትም ፣የፈቀድነውን እንድናረግ የጊዜ ነፃነት ይሰጠናል። ያለን የገንዘብ ደረጃ በሕይወታችን ላይ ትልቅ ተጽእኖ ይኖረዋል። ነገር ግን በግልም ሆነ በትምህርት ቤት ውስጥ ስንወያየው አንታይም በዚህ የተነሳ በየጊዜው ስለገንዘብ የሚነሱ የተለያዩ የስህተት አመለካከቶች ሊበዙ ችለዋል። ብዙውን ግዜ ገንዘብ ማግኘት ከእድል ወይም ከውርስ ጋር የተገናኘ ነው የሚል አመለካከት አለ። አንዳንዴም በዚህ አለም አጭበርባሪዎች ብቻ ናቸው ገንዘብ የሚያገኙት የሚሉም አሉ። ገንዘብ አለም አቀፋዊ የሆነ የመገበያያ መንገድ ነው።እና እናንተም የተወሰኑ አግባብ የሆኑ መንገዶችን በመያዝ በገንዘብ ነክ ነገር መበልጸግ እና እራሳችሁን መለወጥ ትችላላችሁ። መጀመርያ ላይ ያላችሁበትን የገንዘብ ደረጃ በደንብ ማወቅ አለባችሁ። ከዛ የሚያስፈልጋችሁ አሁን ባላችሁበት እና ሊኖራችሁ በምትፈልጉበት የገንዘብ ገቢ መካከል ትልቅ የሆነ ውሳኔ መወሰን ነው። የዛኔ ችግሩ የት ላይ እንዳለ ታውቃላችሁ። ማለትም እንዴት ገንዘብ ማግኘት እንደምትችሉ የምትመኙትን መንገድ አነ እገሌ እንዴት ሊያገኙ ቻሉ የሚለውን የቅናት መንፈስ ሌሎች ተዛማች ገንዘብ ነክ ስሜታዊነትን እነኚህን ነገሮች በሕይወታችን ለይቶ ማወቅ ፣ገቢያችንን ከፍ ለማረግ በምናደርገው ውሳኔ ትልቅ የሆነ አጽተዋጽኦ ያደርግልናል። መጸሐፉ ብዙ ምክሮችን የሚሰጥ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ የሚከተሉት ይገኙበታል ለገንዘብ መስገብገብ ገቢን የሚያቀጭጭ ትልቁ መንገድ እና ስህተት ላይ የሚጥለን አካሄድ ነው። ገንዘባችሁን ስታስተዳድሩ መስገብገብ የሚባል ነገር እንዳያታልላችሁ መጠንቀቅ አለባችሁ። አብዛኞቻችን እድላችን እንደተበላሸ በመቁጠር በቃኝ ባለማለት ገቢያችንን እጥፍ ለማረግ ስንባዝን እንታያለን። አንድ ምሳሌ ለመውሰድ ያህል ጄሲ ሊቨርፖል የተባለ አሜሪካዊ ከበርቴ ከአስራ ዘጠኝ ሃያ ዘጠኝ አመተ ምህረት በፊት የአሜሪካ የስቶክ ገበያ ኪሳራ ሊያጋጥመው ነው በማለት ከስቶክ ገበያው ሽያጭ ሶስት ቢሊየን ዶላር አገኘ ነገር ግን ይሄ ሁሉ ብር አይበቃኝም በማለት ያለ አቅድ የተለያዩ ንግዶች ውስጥ በመግባቱ ገንዘቡን ሁሉ ከስሮ ካዝናው ባዶ በመሆኑ በአንድ ምሽት ሕይወቱን በገዛ እጁ ሊያጣ ችሏል። የዚህ ዲታ ሰው ችግር የነበረው በአንዱ ዘርፍ ብዙ ትርፍ በማግኘቱ በሌላውም እንደዚሁ ሀብት ማግበስበስ የሚቻል ስለመሰለው ነው። እዚ ጋር የምናስተውለው አንስገብገብ የሚል ነው። በንግድ ወይም በተሰማራንበት ሙያ የተወሰነ የገቢ መሻሻል ላይ ስንደርስ ትህትናንም አብረን ማዳበር እና አግባብ በሆነ መልኩ ወደ ቀጣዩ የሕይወታችን ክፍል መግባት አለብን ። እና በየደረስንበት የገቢ መሻሻል ደረጃ ፈጣሪን መፍራት ማዳበር ፣ያለንበትን ሁኔታ ማስቀጠል እና በዛውም መደሰት አለብን። በገንዘብ ብዛት መቅናት ከሚታየው ጤናማ ከሆነው ከየእለት ሕይወታችን የሚያርቀን እና ከገበያ ውጪ የሚያረገን አካሄድ ነው። ገቢን በተመለከተ ከበድ ያለ እና ስሜታዊነት የተሞላበት ውሳኔ ማድረግ ወደ ቅናት ሊያመራን ይችላል ። ይሄ ብቻ አይደለም ያለኝን አጣለሁ ከሚል ከንቱ ሀሳብም መጠንቀቅ አለብን። ሰለዚህ በገቢ ነክ ጉዳች ስኬታማነትን ማግኘት ከፈለጋችሁ ስሜታዊነታችሁ ላይ ጠንቅቃችሁ መስራት አለባችሁ። ሁሌም የእናንተ መንገድ በዙርያችሁ ካሉ ሰዎች እንዲሁም በሩቅ ከሰማችሁዋቸው ሰዎች አካሄድ የተለየ መሆኑን አስተውሉ። ስለዚህ የእናንተን የገንዘብ መጠን ከሌሎች የምታወዳድሩበት ወይ በሌሎች የሐብት መጠን የምትቀኑበት ምንም ስበብ አያስፈልጋችሁም። ራስ ጁፕታ የተባለው የቀድሞ የሜኬንዚ ዋና ስራ አስኪያጅ የመጣበት ቤተሰብ ምስኪን የሚባል ሲሆን በደረሰበት የሐብት መጠንም የመቶ ሚሊዮን ዶላር ባለቤት ነበር። ነገር ግን በሌላ ዋረን ቡፌት በሚባል የቢሊየነር ዶላር ባለሀብት ይቀና ስለነበረ ስር በስር ማለትም በውስጥ አዋቂ ሰራተኞች በኩል ዋረን ቡፌትን ለመብለጥ ቋመጠ። በዚህ ድርጊቱ መረጃ ተገኝቶበት ለብዙ አመታት የስር ፍርድ ተዳርጓል። ይህን ያስደረገው በዋረን ቡፌት ላይ የነበረው የግል ቅናቱ ነው። እናም ሺህ አጥፍ ዋጋ ሊያስከፍለው እና ለእስር ሊዳርገው ችሏል። ይሄ ክስተት ለብዙዎች ትምህርት ሆኖ አልፏል። ስለገንዘብ ስታስቡ ስሜታዊነት እና መጎምጀት እንዳይቀድማችሁ ደጋግማችሁ በአመክንዮ አስቡ በኁዋላ እንዳይቆጫችሁ። ሌላው በመጸሐፉ የተጠቀሰው ሃሳብ ቀድሞ የነበረን የሕይወት ልምድ ዛሬ በገንዘብ ላይ ላለን አመለካከት አስተዋጽኦ ያደርጋል የሚል ነው። እናንተ ያሳለፋችሁት ልጅነት ከእናንተ በፊት ከነበሩት ሰዎች ልጅነት ጋር አይመሳሰልም። ስለዚህ ይህን መረዳት ከቻልን እግረ መንገዳችንም ሰዎች ምን ያህል በአስተዳደጋቸው ግዜ በነበረው የገንዘብ ነክ ጉዳዮች ተፅእኖ እንደሚደረግባቸው ማየት እንችላለን የዋጋ ግሽበት በተስፋፋበት ወቅት የሚያድግ ሰው እና የንግዱ አለም አክሲዮኖች እንዲሁም ቦንዶች በተስፋፉበት ወቅት የሚያድግ ልጅ ካደገ በሁዋላ ገንዘብ ላይ ያለው አቋም እና ውሳኔ በአስተዳደጉ ወቅ ሕይወቱ ላይ ተጽእኖ በአደረገበት አካሄድ የወሰናል። ሰዎች ኢኮኖሚውን ተከትለው ነው አንጡረ ሀብታቸውን የሚያፈሱት። በአጠቃላይ ማንኛውም የገንዘብ ነክ ውሳኔዎቻችን በጥልቀት: በትንታኔ የተደገፉ: በተጨባጭ እውነታዎች በግልጽ አእምሮ እና በገንቢ ሒስ መደገፍ አለበት ። ከሁሉም በላይ ከየጊዜው ጋር ከሚመጡ የገንዘብ ፍሰት አሰራሮች ጋር መላመድ እና ስጋቶቻችሁን ወደ ጎን ማረግ አለባችሁ። ከገንዘብ ጋር የተገናኙ ውሳኔዎች የማይጨበጡ ወይም ምናባዊ የሆኑ ሕልሞችን እና እምነቶችን የተዛቡ አመለካከቶችን እና ግልፍታዊ ውሳኔዎችን መከተል የለባቸውም። በዚህ አጋጣሚ መቆጠብ አነሰም በዛም ወደ የገንዘብ ነፃነታችሁ ሊያደርሳችሁ ይችላል። www.pixbay.com www.fourminutesbookreview.com

Comments
  • The Psychology of Money || የመፅሐፍ ዳሰሳ || Amharic Book Review 1 год назад
    The Psychology of Money || የመፅሐፍ ዳሰሳ || Amharic Book Review
    Опубликовано: 1 год назад
  • What is Money?--ገንዘብ  ምንድን ነው?  ክፍል 1 3 года назад
    What is Money?--ገንዘብ ምንድን ነው? ክፍል 1
    Опубликовано: 3 года назад
  • አላማ  መር ህይወት፡ በምድር ላይ ምን  ልሰራ ነው  የመጣሁት?  Purpose Driven Life Book Summary In Amharic 3 года назад
    አላማ መር ህይወት፡ በምድር ላይ ምን ልሰራ ነው የመጣሁት? Purpose Driven Life Book Summary In Amharic
    Опубликовано: 3 года назад
  • Aristotle: The Man Who Wanted to Understand Everything | Learn English with Story 1 час назад
    Aristotle: The Man Who Wanted to Understand Everything | Learn English with Story
    Опубликовано: 1 час назад
  • ስርዓት ያዙ ራሳችሁን አታስንቁ! |Inspire Ethiopia |Shanta 1 год назад
    ስርዓት ያዙ ራሳችሁን አታስንቁ! |Inspire Ethiopia |Shanta
    Опубликовано: 1 год назад
  • አስተዋዩ ኢንቨስተር:The Intellegent Investor: Amharic Review 3 года назад
    አስተዋዩ ኢንቨስተር:The Intellegent Investor: Amharic Review
    Опубликовано: 3 года назад
  • ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎትና ኢስላሚክ ፋይናንስ በኢትዮጵያ #ethiopia #economy #islamicfinance #finance 2 года назад
    ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎትና ኢስላሚክ ፋይናንስ በኢትዮጵያ #ethiopia #economy #islamicfinance #finance
    Опубликовано: 2 года назад
  • Секрет 5 утра: одна привычка, изменившая жизнь бедняка. 9 дней назад
    Секрет 5 утра: одна привычка, изменившая жизнь бедняка.
    Опубликовано: 9 дней назад
  •  ዘ-አልኬሚስት : አለማችን ላይ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያገኘ መጽሀፍ : ሙሉ ትረካ 5 лет назад
    ዘ-አልኬሚስት : አለማችን ላይ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያገኘ መጽሀፍ : ሙሉ ትረካ
    Опубликовано: 5 лет назад
  • የአእምሮ አቋም 3 года назад
    የአእምሮ አቋም
    Опубликовано: 3 года назад
  • ⚡️ Удар по украинской авиации || Президент срочно созвал военных 18 часов назад
    ⚡️ Удар по украинской авиации || Президент срочно созвал военных
    Опубликовано: 18 часов назад
  • ታላቁ ሀይል የሀብትና የስኬት ሚስጥሮችን የሚተርክ ሙሉውን ያድምጡ [ The Power full Audio book in Amharic ] 5 лет назад
    ታላቁ ሀይል የሀብትና የስኬት ሚስጥሮችን የሚተርክ ሙሉውን ያድምጡ [ The Power full Audio book in Amharic ]
    Опубликовано: 5 лет назад
  • 8 способов распознать человека за 15 секунд! (Он никогда не узнает об этом) 2 месяца назад
    8 способов распознать человека за 15 секунд! (Он никогда не узнает об этом)
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • 12 የገንዘብ ህጎች | The Psychology of Money 2 года назад
    12 የገንዘብ ህጎች | The Psychology of Money
    Опубликовано: 2 года назад
  • አይቤን ማን ወሰደው : ህይዎትን የሚቀይር ታሪክ Who Moved My Cheese: Life Changing Story 3 года назад
    አይቤን ማን ወሰደው : ህይዎትን የሚቀይር ታሪክ Who Moved My Cheese: Life Changing Story
    Опубликовано: 3 года назад
  • 🔴 ለውጥ ማምጣት የሚፈልግ ብቻ ይየው| Subconscious Vs Conscious Mind 1 год назад
    🔴 ለውጥ ማምጣት የሚፈልግ ብቻ ይየው| Subconscious Vs Conscious Mind
    Опубликовано: 1 год назад
  • 1 ደቂቃ አይተክ ካልተመቸክ እኔ እቀጣለሁ! | The One Minute Manager 1 год назад
    1 ደቂቃ አይተክ ካልተመቸክ እኔ እቀጣለሁ! | The One Minute Manager "ትረካ" | Time management techniques for managers
    Опубликовано: 1 год назад
  • ВЫБРОСЬ ЭТО, И ДЕНЬГИ ПОТЕКУТ РЕКОЙ (Боб Проктор) 1 месяц назад
    ВЫБРОСЬ ЭТО, И ДЕНЬГИ ПОТЕКУТ РЕКОЙ (Боб Проктор)
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • ይህንን ብቻ በመተግበር አዲስ ልማድ መገንባት ጥሩ ህይወት መኖር /inspire Ethiopia / manyazewaleshetu/dawitdreams/ 3 года назад
    ይህንን ብቻ በመተግበር አዲስ ልማድ መገንባት ጥሩ ህይወት መኖር /inspire Ethiopia / manyazewaleshetu/dawitdreams/
    Опубликовано: 3 года назад
  • 100% ውጤት የሚያመጣ AMHARIC POSITIVE AFFIRMATIONS  ለገንዘብ ፣ ለመትረፍረፍ እና ለብልጽግና አወንታዊ ማረጋገጫዎች @tedeltubeethiopia 3 года назад
    100% ውጤት የሚያመጣ AMHARIC POSITIVE AFFIRMATIONS ለገንዘብ ፣ ለመትረፍረፍ እና ለብልጽግና አወንታዊ ማረጋገጫዎች @tedeltubeethiopia
    Опубликовано: 3 года назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5