У нас вы можете посмотреть бесплатно ስደትና መከራው || በቅድስና እና በንትጽህና አለመኖር || እስከ መጨረሻው የሚጸና ግን እርሱ ይድናል || መጋቢ አዳነ አለማየሁ || ክፍል-2 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ጌታን ያገኙት ገና በልጅነታቸው የስምንተኛ ክፍል ተማሪ እያሉ ነው፡፡ መጽሐፍ ቅዱስን በማንበብ የተጀመረው የክርስትና ጉዞ የሕይወት ለውጥ ከማምጣቱም በላይ በቤቱ ጸንቶ ለመቆም ትልቅ ጉልበት ሆኖአቸዋል፡፡ ለሰባት ዓምታት በጌታ ምክንያት የደረሰባችው መከራ እግዚአብሔርን ለማወቅ እንዲሁም ቃሉን በሚግባ ለማጥናት እድል እንድሰጣቸው ሲናገሩ፤ ከሐዋሪቱ አኳያ እኛ የደረሰብን መከራና ስደት እዚህ ግባ የሚባል አይደለም ይላሉ፡፡ ከእኚህ የቤተ-ክርስቲያን አባት ጋር ያደረግነውን ቀጣዩን ክፍል ዝግጅችንን ይዘንላቹ መተናል፡፡ እንድትከታተሉ ሰንጋብዛቸሁ በብዙ እንደምታተርፉበት በመተማመን ነው፡፡ መልካም ቆይታ፡፡ ለማንኛውም አስተያየትና ጥቆማ የደስ ደስ መልቲ ሚዲያ +251 9 12 84 35 35 // +251 7 16 28 60 60