У нас вы можете посмотреть бесплатно የነፍስ ወግ || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ዛሬ በኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን ሸይኻችን የመልከ ብዙ መከራዎቻችን መሻገሪያ ስለሆነው ሶለዋት እያወሱልንና ለህይወት ቅርብ የሆኑ ምሳሌዎችን እያነሱልን ይቆያሉ! ከሶለዋት ፈድል መለስ ስንል በቢስሚከ ነህያ ሰዓቱ የምናገኘው ኡስታዝ በድር ሁሴን ነፍስያን ስለመተሳሰብ (ሙሐሰበት አን ነፍስ) እያወጋና ወደ አላህ የምናደርገውን ጉዞ እያነሳሳ አብሮን ይቆያል። በመዲና ሰማይ ሥር ልዩ ቆይታችን የሚንበር ቲቪዎቹ ፈርጦች የጦይባ ቆይታ ምን መልክ እንደነበረው እያደመጥንና የጉዞ ማስታወሻቸውን እየገለጥን ምሽት ከ2:00 ጀምሮ አብረን እናመሻለን። #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ ★★★★★ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇 YouTube👉 / @minbertv1 / @minbertv1 Facebook👉 / minbertv Telegram👉 https://t.me/minbertv Website 👉 https://www.minbertv.com/ Tiktok 👉 https://vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/ #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!