У нас вы можете посмотреть бесплатно የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ ምዕራፍ 6 | የኒቅያ ጉባኤ - 318ቱ ሊቃውንትና የአርዮስ ውግዘት | አቡነ ጎርጎርዮስ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ምዕራፍ 6 ይህ ምዕራፍ በቤተ ክርስቲያን ታሪክ ውስጥ እጅግ ወሳኝ የሆነውንና የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ ጉባኤ የሆነውን የኒቅያ ጉባኤን (325 ዓ.ም) በዝርዝር ይተርካል። በዚህ ክፍል የሚዳሰሱ ነጥቦች፡- የኒቅያ ጉባኤ መነሻ፦ የአርዮስ ክህደት በቤተ ክርስቲያን ላይ የፈጠረው መታወክና የጉባኤው አስፈላጊነት። 318ቱ ሊቃውንት፦ ከዓለም ዙሪያ የተሰበሰቡ ቅዱሳን አባቶችና በጉባኤው ላይ የነበራቸው ሚና። የቅዱስ አትናቴዎስ ተጋድሎ፦ ወጣቱ ዲያቆን አትናቴዎስ አርዮስን በቃለ እግዚአብሔር እንዴት እንደረታው። የአርዮስ ውግዘት፦ ቤተ ክርስቲያን ክህደትን ለይታ ያወገዘችበትና የሃይማኖት መሠረትን ያጸናችበት ታሪካዊ ውሳኔ። የጸሎተ ሃይማኖት መረቀቅ፦ ዛሬም ድረስ በቤተ ክርስቲያን የምንጸልየው "ነአምን በአሐዱ አምላክ" (በአንድ አምላክ እናምናለን) ጸሎት እንዴት እንደተዘጋጀ። #ኒቅያ #አቡነጎርጎርዮስ #አርዮስ #አትናቴዎስ #የቤተክርስቲያንታሪክ #ሲኖዶስ #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #CouncilOfNicaea #athanasiuscontramundum የሃይማኖትዓምድ #ጸሎተሃይማኖት #ታሪክ #ትረካ #አቡነጎርጎርዮስ #ክፍል6 #EOTC #ChurchHistory #Orthodox