У нас вы можете посмотреть бесплатно OROMIA11: ሰሞነኛ መረጃ 2-24-2026 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
OROMIA11: ሰሞነኛ መረጃ 2-24-2026 1. የፋኖ ታጣቂዎች በዋሎ ኦሮሞ ልዩ ዞን ጥቃት መሰንዘራቸው ተሰማ። 2. ሰብሎች እና የማህበረሰብ ቤቶች ሲቃጠሉ የሚያሳዩ ተንቀሳቃሽ ምስሎች በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ተሰራጭተዋል። 3. በአርሲ ዞን ሲርካ ወረዳ በመንግስት ወታደሮች እና በWBO መካከል እየተካሄደ ያለውን ጦርነት ተከትሎ ህብረተሰቡ ለፍተኛ አደጋ መጋለጡን አስታወቀ። 4. የክረምቱ ዝናብ አሁንም ተጠናክሮ እንደሚቅቀጥል የኢትዮጵያ ሜትሪዮሎጂ ኢንስቲቲዩት አስታወቀ፡፡ 5. የአቶ ጌታቸው ረዳ ፓርቲ በአወዛጋቢ ቦታዎች ላይ የተሰጠው ውሳኔ ካልተስተካከለ በምርጫ እንደማይሳተፍ አስታወቀ። 6. ቻድ ከሱዳን ጋር የሚያወስናትን ድንበር ዘጋች። 7. ሜክሲኮ ውስጥ የእፅ አዘዋዋሪ ቡድን መሪ መገደሉን ተከትሎ በተነሳ አመጽ ቢያንስ 25 ወታደሮች ተገደሉ። 8. በፊትአሜሪካ ጥቃት ከፈጸመች ጦርነቱ የሁለቱ አገራት ብቻ እንደማይሆን ኢራን አስጠነቀቀች።