У нас вы можете посмотреть бесплатно የካንሰር ጉዞዬ እና ልምምዴ | My Cancer Journey and Experience. или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በ ፒንክ ሎተስ ኢትዮጵያ የጡት ካንሰር ህሙማን መረዳጃ ማህበር መስራች ሜሮን ከበደ ወደ ተከፈተው "pink Lotus Ethiopia" የ ዩቲዩብ ገፅ እንኳን በደህና መጡ!! በ መጀመሪያዎቹ ክፍሎች ሜሮን ከበደ ስለ ህመሟ(ደረጃ 3 የጡት ካንሰር ) ካወቀችበት እለት አንስቶ ሰላለፈችባቸው የ ሕይወት ተሞክሮዎች የምታጋራን ይሆናል :: በዚህ የመክፈቻ ቪዲዮ ላይ ሜሮን ሰዎች ስለ ካንሰር ህመም ሊያውቁ ይገባል ብላ ስለምታስባቸው ወሳኝ ነጥቦች የምትነግረን ይሆናል:: እንዲሁም ከመጀመሪያው ቀን አንስቶ ስላለፈቸባቸው የምርመራ እና የሕክምና አይነቶች ትከተላቸው ስለነበሩ ጤናማ የ አኗኗር ዘይቤዎች, ጭንቀትን ለማስወገድ የሄደችባቸውን መንገዶች, ትመገባቸው ስለነበሩት ምግቦች, ታደርጋቸው ስለነበሩትን የሰውነት እንቅስቃሴ አይነቶች ትነግረናለች :: ከሁሉም በበለጠ ግን ከካንሰር እንድትድን ሰለረዷት ወሳኝ የሕይወት ልምምዶች ትነግረናለች!!! በዚህ ቪዲዮ ስር የሚነሱት ሃሳቦች ማንኛውንም ከ ካንሰር ነፃ የሆነን ሕይወት ለመኖር የሚያስብን ሰው የሚጠቅሙ ናቸው :: በይበልጥ ግን በዚህ ፈታኝ የ ሕይወት ምዕራፍ ውስጥ እያለፉ ላሉ እህት እና ወንድሞች ስለሚያልፉብት አስቸጋሪ መንገድ የተሻለ እና የጠራ መረዳት እንዲኖራቸው የሚረዳ ነው! ሜሮን ከ ካንሰር ጋር አልያም ከ ካንሰር ነፃ ብንሆንም ልንከተላቸው ሰለሚገቡን ጤናማ የ አኗኗር ልምምዶች ትነግረናለች:: ይህ ገፅ ይጠቅማቸዋል ለምትሏቸው በማጋራት እናንተም በመቀላቀል ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን ! ተከታታይ ቪዲዮዎች እንዳያመልጥዎ subscribe ማድረግ አይርሱ :: Welcome to the YouTube channel created by Meron Kebede, the founder of Pink Lotus Ethiopia Breast Cancer. Within the first section on the video, Meron will tell us about her journey starting from the day she found out about her cancer status. In this opening video, Meron will ltalk about important points people should know about cancer. She will also share about the diagnosis and treatment she went through, healthy lifestyle she followed, ways she used to stay stress free and also diet and exercise she followed. But most importantly, she will discuss about routine helped her become cancer free. Points raised in this video will help anyone that is trying to live a cancer free life but above all this video will give our brothers and sisters that are going through cancer a clear understanding about what cancer is. Meron will share with us healthy lifestyle routine we should follow whether affected by cancer or not. Please, share this video if you know someone that will benefit from it. Be sure to subscribe to not miss future videos. Disclaimed: This video is intended for educational purposes only, and tips raised in this video does not substitute medical care.