У нас вы можете посмотреть бесплатно ድብቁ ሚስጥር! አሜሪካ ለምን ገፍታ መጣች? የቀይ ባህር ቁልፍ በኢትዮጵያ እጅ! የ4 ኪሎ ምላሽና የእስራኤል እጣ ፈንታ! | ገበያ ፖድካስት | Ethiopia или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Related video፦ • የአሜሪካ ድንገተኛ ፍቅር ለኢትዮጵያ! የባህር በር ስጦታ ወይስ የፖ... 🎙በዛሬው የፖድካስት ቆይታችን፦ በኢትዮጵያ እና በአሜሪካ መካከል እየታዩ ያሉ እጅግ አነጋጋሪና ስትራቴጂካዊ ጉዳዮችን በዝርዝር ይዘንላችሁ ቀርበናል። የአሜሪካ የጦር ጄቶች በኢትዮጵያ አየር ኃይል ውስጥ ያላቸው ሚና እና በቢሾፍቱ አየር ማረፊያ አካባቢ እየታዩ ያሉ አዳዲስ እንቅስቃሴዎች ምን ያመለክታሉ? የሚለውን ጉዳይ በስፋት እናነሳለን። በተለይም አሜሪካ የቀይ ባህርን ሰላም የማስጠበቅ ኃላፊነት ለኢትዮጵያ የመስጠት ፍላጎቷን በገለጸችበት በዚህ ወቅት፤ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ የምትጠብቀው ወሳኝ ምላሽ ምንድን ነው? የሁለቱ ሀገራት ወታደራዊና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ወዴት እየተጓዘ ነው? እንዲሁም ሌሎች በቀጣናው ላይ ትልቅ ለውጥ ሊያመጡ የሚችሉ ምስጢራዊ መረጃዎችን እና ጥልቅ ትንታኔዎችን አቀናጅተን ወደ እናንት እናደርሳለን። እስከ ጥንቅራችን ፍጻሜ አብራችሁን እንድትቆዩ በአክብሮት ጋብዝናችሁ! የእርስዎ አስተያየት ምንድነው? አሜሪካ ለኢትዮጵያ የቀይ ባህርን ጥበቃ መስጠቷ በቀጣናው ላይ ምን ለውጥ ያመጣል? ሀሳብዎን በኮሜንት መስጫው ላይ ያጋሩን። ቪዲዮውጠቃሚ ሆኖ ካገኙት ላይክ (Like) በማድረግ እና ለሌሎች በማጋራት (Share) ሀገራዊ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ድጋፍ ያድርጉ። በየዕለቱ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 🔔 Subscribe: [ / @gebeyamedia ] #gebeya_media #ገበያ_ሚዲያ #ethiopia #usa #redsea #ethiopianairforce #bishoftu #breakingnews #abiyahmed #geopolitics #hornofafrica #africa #ethiopianews #EthiopiaUSA #redsea #politics #bishoftu #militarystrategy #EthiopianMilitary #diplomacy #securityanalysis #ethiopianpodcast #podcast #ኢትዮጵያ #አሜሪካ #መከላከያ #የኢትዮጵያአየርኃይል #ወታደራዊ_ትንታኔ #ሰበርዜና #ወቅታዊ_መረጃ #ፖድካስት