У нас вы можете посмотреть бесплатно OROMIA11: ሰሞነኛ መረጃ 1-27-2026 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
OROMIA11: ሰሞነኛ መረጃ 1-27-2026 1. በሊቢያ ስደተኞችን አሳግተው "2.1 ቢሊዮን ብር ሰብስበዋል" የተባሉ 28 ሰዎች ክስ ተመሠረተባቸው። 2. የማርበርግ ቫይረስ ሙሉ በሙሉ ከኢትዮጵያ “መወገዱን” የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። 3. በኬንያ ማንዴራ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ ማስጠንቀቂያ እንደተሰጣቸዉ ገለፁ። 4. አሜሪካ ለኢትዮጵያውያን ሰጥታ የነበረውን ጊዜያዊ ከለላ የማግኘት መብት ማቋረጧን ተከትሎ ክስ ተመሠረተባት፤ ከ5,000 በላይ ዜጎች ስጋት ላይ ናቸው ተባለ። 5. በሜክሲኮ ታጣቂዎች የእግር ኳስ ሜዳ በመግባት በከፈቱት ተኩስ ቢያንስ 11 ሰዎች ተገደሉ። 6. በአሜሪካ ሚኒሶታ ሰልፍ እና ተቃውሞ ሲበረታ፤ ገዢው ትራምፕ የፌደራል ኃይሎችን ከግዛቱ እንዲያስወጡ ጠየቁ።