У нас вы можете посмотреть бесплатно ከሐዋርያት እስከ በረሃ | የቅዱስ አጋቦስ እና አባ ቢሾይ ታሪክ | እምነት የሚያጽና ታሪክ | የካቲት 04–05 ስንክሳር или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ቅድስት ቤተክርስቲያን በወርሃ የካቲት 04 እና 05 ቀናት በስንክሳር አስባ የምትውላቸውን ከሰባ ሁለቱ አርድእት አንዱ የሆነውን የቅዱስ ሐዋርያ አጋቦስን እንዲሁም ታላቁን የበረሃ አባት አባ ቢሾይን የእምነት፣ የትንቢት እና የትህትና ታሪካቸውን በዚህ ቪድዮ ውስጥ እናስታውሳለን። ቅዱስ አጋቦስ በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ሐዋርያ ሲሆን፣ የትንቢት ጸጋ ተሰጥቶት ስለሚመጣ ራብና ስለ ቅዱስ ጳውሎስ መከራ አስቀድሞ ነግሯል። አባ ቢሾይ ደግሞ በበረሃ ውስጥ በከባድ ተግሣጽ፣ በጾምና በጸሎት የኖረ ትህትናው እና ፍቅሩ ምክንያት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ራሱ ያገኘ ታላቅ ቅዱስ ነው። ይህ ቪድዮ እምነታችንን የሚያጽና፣ የቅዱሳንን መንገድ እንድንከተል የሚያበረታታ መንፈሳዊ መልዕክት ይዞታል። 🙏 ቪድዮውን ካያችሁት በኋላ Like • Share • Subscribe በማድረግ መንፈሳዊ ቃልን እንድናሰራጭ ይደግፉን። #MESFIN1_30[365] #ስንክሳር #የካቲት04 #የካቲት05 #ቅዱስ_አጋቦስ #አባ_ቢሾይ #72_አርድእት #የቅዱሳን_ታሪክ #ኢትዮጵያዊ_ኦርቶዶክስ #EthiopianOrthodox ይኽ MESFIN 1-30[365] በአትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቀኖና፣ ዶግማ እና ትውፊትን መሰረት አደርጎ የሚዘጋጅ የዩቲዩብ ቻናል ነው። በእዚህ ቻናል ላይ፤ የቤተክርስቲያን ታሪክ፣ የቅዱሳን ገድል፣ የቅዱሳን በዓላት ይቀርቡበታል።