У нас вы можете посмотреть бесплатно ምክር ባለመስማቴ ተጎዳው አሁን በሰው ፊት መቆም ችያለው или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የስታንዳፕ ኮሜዲ ትኬት ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ https://www.eventbrite.com/e/a-family... ለየሚቀድመው የለም ሾው ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ 👇 https://tally.so/r/wgYVgD የዛሬው ሾ ይለያል የሚቀድመው የለም ይሰኛል እንግዳችን ያለምዘውድ አሰግድ ትባላለች ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ ሲሆን በ 17 አመቶ ሰወች ወደ አረብ ሀገር ብትሄጅ ጥሩ ነው እዚ ብዙ አመት ተምረሽ ስራ ብትሰሪ ብዙ ለዉጥ አይኖርሽም ሲሎት ለመሄድ ፍላጎት ያሳድሩባታል ቤተሰቦቿ አረብ ሀገር እንድትሄድ ስለማይፈልጉ ሳትነግራቸው ለመሄድ ወስና ፕሮሰሳሶን እንደጨረሰች ለመብረር 4 ሰአት ሲቀራት ደውላ ነገረቻቸው አዘኑባት እሶም ልቦ ለመቅረት እየፈለግ ሄደች እዛ እንደደረሰች ሀገሩን ስታየው ደስ አላት አሰሪዋ ወደ ቤቶ ወሰደቻት ለትንሽ ወራቶች ጥሩ ጊዜ ነበራት ከዛ ግን ከ አሰሪዎቾ ጋር ስላልተስማማች ሌላ ቤት ቀየረች የቀየረችው ቤት 6 አመት ከሰራች በሆላ ያላሰበችው ነገር ገጠማት አንፕል ስታጸዳ መሰላል ላይ ወድቃ ትጎዳለች ለ 8 ወራት ሆስፒታል ተኝታ ከወጣች በሆላ ምግብ ስትበላ ጥርሶ ይሰነጠቅባታል ከጊዜ ቆይታ በሆላ ጥርሶ መውለቅ ይጀምራል ሆስፒታል ሂዳ ነበር በቂ ህክምና ስላላገኘች ህመሙ እየጨመረ ጥርሶቿ እየተሰባበሩ መምጣት ጀመረ ህመሙ ስራ ሊያሰራት ስላልቻለ ወደ ሀገሮ ከ 8 አመት በሆላ ተመለሰች እዚ ከመጣች በሆላ በጥርሶ ምክንያት በራስ መተምስመኖ ጠፍቶ ስራ ወጥታ መስራት ከሰወች ጋር ተቀላቅላ መኖር ከብዶት ቤት ተቀምጣ ባለችበት ሁኔታ አንድ ሂወቶን የሚቀይር ነገር ተፈጠረላት ምን ተፈጥሮ ይሆን እስከ ቪዲዮ መጨረሻ ካያችሁት ምንም ጊዜው ቢረዝም በምንም ሁኔታ ውስጥ ብትሆኑ እውነትም ፈጣሪን የሚቀድመው የለም ትላልስችሁ። This Amharic YouTube video description tells the story of a woman named "Yalemzewod Asseged" (meaning "without a crown, I bow down"). Here's a summary in English: Yalemzewod was born and raised in Addis Ababa, Ethiopia. When she was 17, people advised her to go work in an Arab country, saying she wouldn't achieve much by staying in Ethiopia. Despite her family's disapproval, she decided to go. She left without telling them and only called them 4 hours before her flight. Initially, she was happy in the new country. However, things changed after a few months. She had problems with her employers and had to switch to a different household. After working there for 6 years, she had an accident while cleaning and fell from a ladder. This led to 8 months of hospitalization. When she recovered, she started experiencing a strange problem: her teeth would break or chip while eating. This worsened over time, and despite seeking medical help, her teeth continued to break and fall out. The pain was so severe that she couldn't work. After 8 years, she returned to Ethiopia. The condition of her teeth affected her self-confidence and made it difficult to work or socialize. She became isolated at home. 📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!! https://storm-visage-37a.notion.site/... Let's Go ..... 3,000,000 Subscriber 🎉🎉🎉 / @comedianeshetu Stay updated with all new uploads!🔔 ✅Follow and Subscribe us on Facebook: / eshe.melesse Instagram: / comedian.eshetu TikTok: https://www.tiktok.com/@comedian_eshe... Donkey English / @donkeyenglish Donkey Afaan oromoo / @donkeytubeafaanoromo Donkey በጎ / @donkeybego Donkey Tube Academy / @donkeytubeacademy 📌Contact us [email protected] 📌የኤዲቲንግ ስልጠና ለመውሰድ 0975516360 ወይም 9115 ይደውሉ! ምክር አለመስማቴ ተጎዳው አሁን በሰው ፊት መቆም ችያለው #wildfire #ethiopia #dinklejoch ~-~~-~~~-~~-~ Please watch: "እሼ እና ኒሞና በትዳር ዙሪያ የጦፈ ክርክር ገጥመዋል። "ሰላም የለውም እንዴ ሰውየው?!" #habesha #comedy #dinklejoch #eshetumelese" • እሼ እና ኒሞና የጦፈ ክርክር ገጥመዋል። "ሰላም የለውም እ... ~-~~-~~~-~~-~