У нас вы можете посмотреть бесплатно Chicken and Rice ሩዝ በዶሮ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሩዝ በዶሮ እግሩን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ የግብዓት እና የማጣፈጫ ቅመም አይነት እና መጠን ይህ የምግብ ሚዛን ልኬት ለ 4 ሰው የሚሆን ነው 4 የዶሮ እግር ዶሮውን ለመቀመም በሾርባ ማንኪያ ልኬት ፡ 2 ዘይት ፣ ግማሽ የዶሮ ቅመም (የድንብላል፣ የከሙን፣ የቅርንፉድ፣ የቀረፋ እና የቱምሪክ ወይም እርድ ውህድ) ፣ ግማሽ የነጭ ሽንኩርተ ዱቄት ፣ ግማሽ ፓፕሪካ እና 1 የቡና ማንኪያ ጨው እንጠቀማልን ዶሮውን ከቀመምን በሃላ ከ1 ሰዓት እስከ 12 ሰዓት ያህል ፍሪጅ ውስጥ በላስቲክ ሸፍናችሁ ቅመሙ በደንብ ወደውስጥ ገብቶ እንዲዋሃድ ማስቀመጥ ይኖርባቹሃል ዶሮውን ለመጥበስ ፡ 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት እና 1 ደቆ የተከተፈ ሽንኩርት ጨምረን እንጠብሳለን ሽንኩርቱ መጠበስ ሲጀምር ዶሮውን አንድ በአንድ እንጨምራለን ሩዙን ለማዘጋጀት፡ 1 የሾርባ ማንኪያ ዘይት እዛው ዶሮ የጠበስንበት ላይ እንጨምራለን -2 ሺሪሚሪ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት እነጨምርና በደንበከተጠበሰ በሃላ 2 በትንንሹ የተከተፈ ካሮት እንጨምራለን ካሮቱ መጠበስ ሲጀምር 2 የሾርባ ማንኪያ የተከተፈ የፈረንጅ ቃሪያ እንጨምራለን 2 የሻይ ብርጭቆ በደንብ ቢያስ 4 ጊዜ የታጠበ ሩዝ እነጨምርና ለተወሰነ ደቂቃ ከአትክልቱ ጋር እናዋህደዋለን ሩዙን ለመቀመመም በሾርባ ማንኪያ ልኬት፡ 1 እርድ ፣ 1የነጭ ሽንኩርት ዱቄት እና 1 ቱምሪክ (ቱምሪክ ባይኖራችሁም ችግር የለውም) ጨምርን ለተወሰነ ደቂቃ እነጠብሰዋለን ከጠበስነው በሃላ ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጨው ጨምረን መጥበሳችንን እንቀጥላለን ለተወሰነ ደቂቃ መጥበሻውን ከድነን በእንፋሎት እናበስለዋለን እንደየምትጠቀሙት የሩዝ አይነት በቂ የሆነ ሙቅ ውሃ እንከልሳለን ውሃውን ሊጨርስ ትንሽ ሲቀረው 4 የሾርባ ማንኪያ የተቀቀለ ሽንብራ እንጨምራልን ሽንብራው እንደ አማራጭ ነው አለመጠቀመም ይቻላል ሽንብራውን ከሩዙ ጋር ከቀላቀልነው በሃላ የጠበስነው ዶሮ ጨምረን ሩዙ ውሃውን ሙሉ ለሙሉ እስኪጨርስ ድርስ ከድነን በእንፋሎት እናበስለዋለን ውሃውን ሲጨርት ትንሽ የፈረንጅ ቃሪያ እና 1 ሎሚ ስላሽ ቆርጠን እንጨምርበታለን