У нас вы можете посмотреть бесплатно ኮምፒውተርን ከዜሮ ለመልመድ (ክፍል 3) | Keyboard & Mouse Masterclass | Learn Computer Skills from Zero или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህ የኮምፒውተር ስልጠና ክፍል 3 ስለ ኪቦርድ እና ማውዝ አጠቃቀም በዝርዝር እንማራለን። የኪቦርድ ቁልፎች ጥቅምና ሚስጥራዊ አጠቃቀሞችን እንዲሁም ማውዝን (ወይም የላፕቶፕ ተች ፓድን) እንደ ፕሮፌሽናል እንዴት መጠቀም እንደሚቻል በተግባር እናያለን። In Part 3 of this series, we master the Keyboard and Mouse. You'll learn how to use every key on your keyboard efficiently and discover professional mouse techniques (including Laptop Touchpad gestures) to speed up your workflow. 📌 በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች (Timestamps): 0:00 - መግቢያና የክፍል 1 እና 2 ክለሳ (Intro & Recap) 1:20 - የማውዝ አጠቃቀም (Mouse: Left Click vs Right Click) 2:22 - ድራግ እና ድሮፕ (How to Drag and Drop Files) 2:38 - ስክሮለር እና የላፕቶፕ ተች ፓድ (Scroller & Touchpad Gestures) 3:27 - የኪቦርድ መሰረታዊ ክፍሎች (Keyboard Layout Overview) 4:12 - ባክስፔስ እና ነበር ሎክ (Backspace & Number Lock) 4:53 - ካፕስ ሎክ እና ካፒታል ሌተሮች (Caps Lock & Capital Letters) 5:12 - የሽፍት (Shift) ቁልፍ እና ምልክቶች (Using Shift for Symbols) 6:19 - የስፔስ ባር (Spacebar) ልዩ ጥቅሞች (Spacebar Tricks) 6:52 - የኮንትሮል (Control) ቁልፍ እና ሾርትከቶች (Ctrl Key & Shortcuts) 7:42 - ፈንክሽን ኪዎች (Function Keys: F1-F12) 8:16 - ስክሪን ሾት ማንሳት (How to take a Screenshot/Print Screen) 9:05 - የስኬፕ (Esc) ቁልፍ ጥቅም (The power of Escape key) 9:35 - ጠቃሚ የሰሌክሽን ቲፕስ (Selection Tips & Tricks) 🔗 የኮርሱ ተከታታይ ክፍሎች (Full Course Navigation): ክፍል 2 (Previous): • ኮምፒውተርን ከዜሮ ለመልመድ (ክፍል 2) | Desktop Basics... ክፍል 4 (Next): • ኮምፒውተርን ከዜሮ ለመልመድ (ክፍል 4) | File & Folder ... ሙሉ ፕሌይሊስት (Full Playlist): • ኮምፒውተርን ከዜሮ ለመልመድ (ክፍል 4) | File & Folder ... ጥያቄ ካላችሁ ኮመንት ላይ ጻፉልኝ! ቪዲዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት Like በማድረግ እና ለሌሎች Share በማድረግ ይደግፉ። #ComputerSkills #AdnakotTube #KeyboardAndMouse #Ethiopia #LearnComputer #ComputerTutorial #AmharicTutorial #TechForBeginners