У нас вы можете посмотреть бесплатно ኮምፒውተርን ከዜሮ ለመልመድ (ክፍል 5) | Internet & Email Basics for Beginners | Learn Computer Skills from Zero или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህ የኮምፒውተር ስልጠና ክፍል 5 ስለ ኢንተርኔት እና ኢሜል (Internet & Email) መሰረታዊ ነገሮች በዝርዝር እንማራለን። ኢንተርኔት እንዴት ይሰራል? ብሮውዘሮች ምንድናቸው? እንዲሁም ፕሮፌሽናል የሆነ ኢሜል እንዴት መላክ ይቻላል? የሚሉትን ነጥቦች በዝርዝር እንመለከታለን። In Part 5 of this series, we cover the essentials of the Internet and Email. You'll learn how the internet works, how to use different web browsers, search techniques, and how to compose and send professional emails like a pro. 📌 በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች (Timestamps): 0:00 - መግቢያና የባለፈው ክፍሎች ክለሳ (Intro) 0:43 - ኢንተርኔት እና ወርልድ ዋይድ ዌብ (Internet & WWW Explained) 1:20 - ኢንተርኔት ለመጠቀም ምን ያስፈልጋል? (Internet Requirements) 1:52 - ዌብ ብሮውዘሮች ምንድናቸው? (What are Web Browsers?) 2:40 - የብሮውዘር ዋና ዋና ክፍሎች (Parts of a Web Browser) 3:52 - ጎግል ላይ እንዴት ውጤታማ ፍለጋ ማድረግ ይቻላል? (Google Search Tips) 4:54 - ታብ እና ቡክማርክ አጠቃቀም (Using Tabs & Bookmarks) 7:10 - የብሮውዘር ሂስትሪ (How to check Browsing History) 7:42 - ሳይበር ሴኩሪቲ እና የኢንተርኔት ደህንነት (Cyber Security & Safety) 9:14 - ስለ ኢሜል አጠቃቀም መሰረታዊ እውቀት (Email Basics) 10:00 - የኢሜል አድራሻ ክፍሎች (Anatomy of an Email Address) 11:15 - ኢሜል እንዴት ይጻፋል? (How to Compose an Email) 12:28 - CC እና BCC ልዩነታቸው (Understanding CC & BCC) 13:07 - ፋይሎችን በኢሜል አያይዞ መላክ (Attaching Files to Email) 14:02 - ኢንቦክስ፣ ሴንት እና ድራፍት (Inbox, Sent, & Drafts) 15:24 - የኢሜል ስነ-ምግባር (Email Etiquette & Professionalism) 🔗 የኮርሱ ተከታታይ ክፍሎች (Full Course Navigation): ክፍል 4 (Previous): • ኮምፒውተርን ከዜሮ ለመልመድ (ክፍል 4) | File & Folder ... ክፍል 6 (Next): • ኮምፒውተርን ከዜሮ ለመልመድ (ክፍል 6) | Photo Editing ... ሙሉ ፕሌይሊስት (Full Playlist): • ኮምፒውተርን ከዜሮ ለመልመድ (ክፍል 6) | Photo Editing ... ጥያቄ ካላችሁ ኮመንት ላይ ጻፉልኝ! ቪዲዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት Like በማድረግ እና ለሌሎች Share በማድረግ ይደግፉ። #ComputerSkills #AdnakotTube #InternetBasics #EmailTutorial #Ethiopia #LearnComputer #AmharicTutorial #CyberSecurity #GoogleSearch