У нас вы можете посмотреть бесплатно ኮምፒውተርን ከዜሮ ለመልመድ (ክፍል 4) | File & Folder Management Guide | Learn Computer Skills from Zero или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህ የኮምፒውተር ስልጠና ክፍል 4 ስለ ፋይሎች እና ፎልደሮች (Files & Folders) አያያዝ በዝርዝር እንማራለን። ፋይሎችን እንዴት ክሬት ማድረግ፣ ስም መቀየር (Rename)፣ ሙቭ (Move) ማድረግ እና ፋይሎችን በምስጢር መደበቅ (Hide) እንደሚቻል በተግባር እናያለን። In Part 4 of this series, we master File and Folder management. You'll learn how to organize your computer like a pro—creating folders, moving files, using shortcuts for organization, and even how to hide and unhide your private documents. 📌 በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች (Timestamps): 0:00 - መግቢያና የባለፈው ክፍሎች ክለሳ (Intro) 0:41 - ፋይል እና ፎልደር ምንድነው? (File vs Folder Explained) 1:12 - አዲስ ፎልደር እንዴት ክሬት ይደረጋል? (How to Create a Folder) 2:00 - ሪኔም ማድረግ ወይም ስም መቀየር (How to Rename Folders/Files) 2:56 - ፋይሎችን ወደ ፎልደር ውስጥ ሙቭ ማድረግ (Moving & Organizing Files) 4:00 - ሰብ-ፎልደር (Sub-folders) አደራጃጀት (Organizing Documents & Photos) 5:33 - የፎልደር አይከን መቀየር (How to Change Folder Icons) 6:46 - ፋይሎችን ማጥፋትና መመለስ (Delete vs Permanent Delete) 8:36 - ፋይሎችን በብሉቱዝ ወይም በፍላሽ መላክ (Sending Files via Bluetooth/Flash) 9:10 - ፋይሎችን መደበቅና ማሳየት (How to Hide & Unhide Files/Folders) 11:00 - የፋይል አይነቶች (Common File Types: Docx, Png, Xlsx) 11:43 - ፋይል ኤክስፕሎረር አጠቃቀም (Mastering File Explorer) 14:00 - ፋይሎችን በትክክል ሴቭ ማድረግ (Saving Files to Specific Folders) 🔗 የኮርሱ ተከታታይ ክፍሎች (Full Course Navigation): ክፍል 3 (Previous): • ኮምፒውተርን ከዜሮ ለመልመድ (ክፍል 3) | Keyboard & Mou... ክፍል 5 (Next): • ኮምፒውተርን ከዜሮ ለመልመድ (ክፍል 5) | Internet & Ema... ሙሉ ፕሌይሊስት (Full Playlist): • ኮምፒውተርን ከዜሮ ለመልመድ (ክፍል 5) | Internet & Ema... ጥያቄ ካላችሁ ኮመንት ላይ ጻፉልኝ! ቪዲዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት Like በማድረግ እና ለሌሎች Share በማድረግ ይደግፉ። #ComputerSkills #AdnakotTube #FileManagement #Ethiopia #LearnComputer #ComputerTutorial #AmharicTutorial #TechForBeginners #FileExplorer