У нас вы можете посмотреть бесплатно የአሜሪካ ድንገተኛ ፍቅር ለኢትዮጵያ! የባህር በር ስጦታ ወይስ የፖለቲካ ቁማር? ግብፅን ያስደነገጠው የአሜሪካ አቋም! ጀነራሉ በቢሾፍቱ | Ethiopia или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Related video፦ • የግብፅ ሴራ ከሸፈ! የአሜሪካ የጦር አዛዥ ወደ ኢትዮጵያ! የራስን ... በዛሬው ልዩ ጥንቅራችን፦ ለኢትዮጵያውያን ትልቅ ተስፋ የሰነቀ የምስራች ከአሜሪካ ስለመሰማቱ እንነግራችኋልን። ይህም ኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤት ለመሆን የምታደርገውን ጥረት በተመለከተ አሜሪካ የወሰደችው አቋም ግብፅን ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ ስለመጣሉ እናንሳለን። በዚህ ቪዲዮ የአሜሪካ አዲሱ ውሳኔ ምን ይላል?፣ የባህር በር ጥያቄያችን ወዴት እየሄደ ነው? እንዲሁም የግብፅ ተቃውሞ እና የቀጣናው ፖለቲካ ለውጥ ምን ይመስላል? የሚሉትን ነጥቦች በዝርዝር እንተነትናለን። የአሜሪካ የአፍሪካ ዕዝ አዛዥ የሆኑት ጄኔራል ዳግቪን አንደርሰን በቢሾፍቱ ተገኝተው ያደረጉትን ንግግርም በስፋት እንመለከታለን። ጄኔራሉ ብዙዎች ልብ ያላሉትና ለኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ አሜሪካ አዎንታዊ ምላሽ ልትሰጥ እንደሆነ ፍንጭ የሰጡበትን ንግግር ተናግረዋል። የዚህ ንግግራቸው አንድምታው ምንድን ነው? የሚለውንመ ጉዳይ በዝርዝር እናስደምጣችኋለን። በተጨማሪም አሜሪካ የባህር በር ጥያቄያችንን ስትደግፍ በምትኩ ምን ልትቀበለን ይሆን? የሚል ሌላ ስጋት እንዳለም፤ በፕሮራማችን የምታደምጡት ይሆናል። አብራችሁን ቆዩ! 💬 ሀሳብና አስተያየታችሁን በኮሜንት መስጫውላይ ያጋሩን! መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ያድርጉ! ለተጨማሪ ወቅታዊ መረጃዎች ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 🔔 Subscribe: [ / @gebeyamedia ] ኢትዮጵያ, የባህር በር, አሜሪካ, ግብፅ, ታላቁ የህዳሴ ግድብ, አባይ, ሰበር ዜና, Ethiopia, Sea Port, USA, Egypt, Red Sea, Breaking News, Abiy Ahmed, Ethiopia News Today #ethiopia #seaport #usa #egypt #redsea #ethiopiannews #breakingnews #የባህርበር #ኢትዮጵያ #አሜሪካ #ሰበርዜና #abiyahmed #gerd #AfricaHorn #geopolitics #ethiopianpolitics #hornofafrica #ethiopianewstoday #የምስራች #GebeyaPodcast #ገበያፖድካስት #EthiopiaEgyptUpdate #gebeya_media